Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአምቦ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል ጎል ፊፋ በማዕከሉ ለሚያሠለጥናቸው ሠልጣኞችና አሠልጣኞች የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችና የስልጠና ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል ጎል ፊፋ በማዕከሉ ለሚያሠለጥናቸው ሠልጣኞችና አሠልጣኞች የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችና የስልጠና ቁሳቁሶች የክልሉ መንግሥት
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባስመክፈሳቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1-ቅድመ-አንደኛ አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ አስተዳደር የዳግማዊ ብርሃን ቁ 1–ቅድመ–አንደኛ አንደኛ መካከለኛ ት/ቤት የጨረታ ቁጥር 001/ለ2017 ዓ.ም. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መብራት ሙሉጌታ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታቸው ሙሉጌታ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የ2017 በጀት ዓመት የቢሮ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር LHRIA/NCD/001/2017/ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የ2017 በጀት ዓመት የቢሮ
Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-Church Aid Commission Invites Competent and Interested Consultants to Apply to this Bid for Consultancy Service
INVITATION BID FOR CONSULTANCY SERVICE Ethiopian Orthodox Church Development and Inter-Church Aid Commission (EOC-DICAC) was established as a development wing
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች ምግብ ቤት የሚውል የተለያዩ የምግብ ጥሬ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር እ/ህ/ግ/ኮ 001/2017 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኘው የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት
አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ የመ/ደ/ት/ቤት 2017ዓ.ም የደንብ ልብስ እና የእስፖርት ትጥቅ ግዥ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች ግዥ፣ አላቂ የፅህፈት እቃዎች ግዥ፣ የደንብ ልብስ ስፌት ግዥ ፣ የትምህርት መርጃ ግዥ፣ቋሚ ዕቃ ግዥ ፣ላብራቶሪ ዕቃ፣የህክምና መዳኒት፣ህትመት፣መፅሐፍ እና የኮፒውተር ጥገና ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሻውል ደማ የመ/ደ/ት/ቤት 2017ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፣ የተለያዩ አላቂ ቢሮ አቃዎች እና የፅዳት ዕቃዎች ቋሚ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር ኮ/ብ/ህ/ቅ/መ/ደ/ት/ቤት 01/2016 የኮተቤ ብርሃነ ህይወት አጸደ ህጻናት እና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የደንብ ልብሶች፣የተለያዩ አላቂ ቢሮ