Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል  በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ

ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሰሜን ወሎ ዞን የሸደሆ መቄት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃ፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስ፣ የውሃ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሕትመት ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሰሜን ወሎ ዞን የሸደሆ መቄት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃ፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ ደንብ

አማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ኬሚካል እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የትራክተር እና የኮምባይነር መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ ዘይቶችና ቅባቶች፣ ሚዛን (የህንፃ መሳሪያ)፣ የሞተር ሳይክል እቃዎችን ለመግዛት እና የተለያዩ ለዘር የማይውሉ ሰብሎች፣ ብጣሪዎች እና ያገለገሉ ጆንያዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል

በሰሜን ጎጃም ዞን በአዴት ከተማ አስ/ገን/ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈትና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሰሜን ጎጃም ዞን በአዴት ከተማ አስ/ገን/ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈትና

Ethiopian Roads Administration Has Allocated a Budget Towards the Cost of the Road Construction Projects

NOTICE OF INVITATION FOR BIDS 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated a budget towards the cost

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችና ያገለገሉ ካውንተሮች ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 004/2024/25  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችና ያገለገሉ

ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ የተለያዩ የደምብ አልባሳትን ማለትም የተሰፋ ጋዎን፣ ሸሚዝ፣ ሱሪ፣ ኮት፣ አፕሮን፣ ቀሚስ፣ የፀጉር መሸፈኛ እና ቱታ፣ በፋብሪካ የተዘጋጁ ሸሚዞች/READY MADE SERTS/፣ እንዲሁም ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ ጫማዎች ተካተውበታል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት/መግዛት/ ይፈልጋል

ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስድሳ ዓመታት በላይ የነፃ ሕክምና እየሰጠ የሚገኝ

ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች እና የግንባታ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ማገርኮን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዲስ እና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች እና የግንባታ እቃዎች  ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ

Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) Invites Eligible Bidders to Mentoring and Coaching Services by Local Humanitarian Partner

Call for Expressions of Interest (Eol): For Mentoring and Coaching Service by Local Humanitarian Partner (LHP-AEID) Afro Ethiopia Integrated Development

የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ቲማቲም፤ እርሾ፣ ሩዝ፤ ሻይ ቅጠል፤ማገዶ አንጨት፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ (ጨው፣ ምስር ክክ፣ አተር ክክ፣ ፓስታ፤ በርበሬ)፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ (እንጀራ እና አተር ሽሮ) እና የዳቦ ዱቄት በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ሃአግ/ባዳዩማግዥ/06/2017 የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ቲማቲም፤ እርሾ፣ ሩዝ፤ ሻይ ቅጠል፤ ማገዶ አንጨት/፣ ሃአግ/ባዳዩማግዥ/07/2017 የምግብ