Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት የጨ/ቁጥር 01/2017 ዓ.ም አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ አላቂ የሕክምና ዕቃዎች፣ ቋሚ ዕቃ እና የላብራቶሪ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት የጨ/ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በማኅበራዊ በተጠያቂነት ፕሮግራም መሠረት የተለያዩ
የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ውፍረት ያላቸው ባህርዛፎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፣ አቤሜኢ/ሰቼማ/ግጨ/2017/01 የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ የተለያዩ ውፍረት ያላቸው ባህርዛፎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህር ጽ/ቤት የፊትአውራሪ ኃ/ጊ/ቁ2/ አንድኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡-001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ትምህር ጽ/ቤት የፊት አውራሪ ኃ/ጊ/ቁ2/ አንድኛ
በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 07 ትም/ፅ/ቤት አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017 በኮ/ቀ/ክ/ከተማ አስተዳደር ወረዳ 07 ትም/ፅ/ቤት አዲስ ተስፋ ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ግማሽ ሊትር የታሸገ ውሃ፣ የተለያዩ የፕሪንተርና ፎቶ ኮፒ ቀለሞች፣ የኮምፒውተርና ተዛማጅ ዕቃዎች የጥገና አገልግሎት፣ የተለያዩ ሕትመቶች እና ካሜራና ተያያዥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ኤጀንሲ በ 2017 በጀት ዓመት ለኤጀንሲው የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎች ሎት፡1
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hose
Invitation for Bid Hose Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0023-2017-PUR Object of Procurement: Hose Description: ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውል የኦክስጅን ማስተላለፊያ
Godina Baalee Aanaa Haarannaa Bulluqits Yuniyeeniin Hoji Gamta Kunuunsaa Fi Itti Fayyadama Bosonaa Gaarreen Baalee, Ini Gaafatamummaan isa Kan Murta’e. Maashiina Buna Gogaa Shoqolus Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsisee Bituu Barbaada. Kanaafus Caalbaasii Kana Irratti Dorgomtonii Hirmaachuu Barbaaddan Bu’uura Kana Gadittiibsameen Dhihaatanii Dorgomuu Ni Dandeettu
Baalee Beeksisa caalbaasii Godina Baalee Aanaa Haarannaa Bulluqits Yuniyeeniin hoji gamta kunuunsaa fi itti fayyadama Bosonaa Gaarreen Baalee, Ini Gaafatamummaan
Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Walaabuu Lixaa Manneen Hoji Mootummaa Aanichaa Keessatti Argamaniif Bittaa Meeshalee Isteeshinarii, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Qulqullinan, Meeshaalee Dhaabbii Biiroo Keessaa, Meeshaalee Barreeffamaa, Bittaa Gommaa Konkolaata Fi Jijjiirraa Meeshalee Konkolaataaf Fi Motoor-Saaykilii, Meeshaalee Farnicharaa(Furniture), Bittaa Mootor-saayikilii, Bittaa Uffata Seeraa, Bittaa Meeshalee Ijaarsaafi Maxxansaalee Garagaraa Ifatti Dorgomsiisee Bituu Barbaada
Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Aanaa Walaabuu Lixaa manneen hoji mootummaa Aanichaa keessatti argamaniif Bittaa meeshalee Isteeshinarii, Meeshaalee Elektirooniksii, Meeshaalee Qulqullinan,
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ደን አካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን የጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎች ግዥ እና የመኪና/የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ደን አካባቢና አየር ንብረት ለውጥ ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት