Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ግልጽ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን

የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ

ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል ለሚገኙ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ (የሚኒባስና የውሃ ቦቴ) ኪራይ አገልግሎት ግዢ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዢ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏መለያ ቁጥር መከ/መሃ/ዋ/መ/ግ/ጨ/ቁ/ 01/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል ለሚገኙ ፕሮጀክቶች አገልግሎት

የድሬዳዋ አስተዳደር የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የድሬዳዋ አስተዳደር የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በግልጽ

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንጽህና መጠበቂያና የጽዳት መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/04/17 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንጽህና መጠበቂያና የጽዳት መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: በዚሁ

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሥራና የአደጋ መከላከያ አልባሳት (የደንብ ልብስ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/02/2017 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሥራና የአደጋ መከላከያ አልባሳት (የደንብ ልብስ) በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: 

The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) Have Secured a Budget for the Procurement of Drilling and Construction of Deep Water Wells for Urban and Rural Water Supply Projects

Ethiopian Engineering Corporation Invites Eligible Bidders for Expression of Interest for Prequalification of Supplier, Manufacturer, or Rentals for Supply of Different Projects Direct Construction Material Inputs, Finishing Construction Material Input Supply & Supply of Vehicles, Construction Machinery, Plant and Equipment

የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የፅህፈት መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/03/2017 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የፅህፈት መገልገያ መሣሪያዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የጭነት ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ 0545/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም አስያዥ

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ያገለገሉ መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘርዘሩትን ያገለገሉ መኪኖች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ