Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር

ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል

  የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ቤት እና የመኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

German Agro Action Would Like to Invite Potential and Licensed Consulting Firms for the Baseline Assessment of the Project “Enhancing the Role and Participation of CSOs in Promoting Good Governance and Ensuring Inclusive Development in Ethiopia” and Conduct an Organizational Capacity Assessment for 105 Eligible Civil Society Organization in Afar, Amhara, Oromia and Benishangul Region, Ethiopia

RE-Invitation to Bid for Drilling and Construction of Deep-Water Wells Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation withWellthungerhilfe/WHH hereby would like to re-invite all interested and eligible bidders to submit

Afar Pastoralist Development Association (APDA) Would Like to Re-invite All Interested and Eligible Bidders to Submit Their Bids for the Drilling and Construction of Deep-Water Wells

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የአንደኛ ዙር ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት የአንደኛ ዙር ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሎት1 አላቂ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሂሳብ ሰነድ ምርመራ /ኦዲት አገልግሎት ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ/አ/ከ/አስ/ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/08/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሂሳብ ሰነድ ምርመራ /ኦዲት አገልግሎት ግዥ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለማራዘምና የሰነድ ማሻሻያ ለማድረግ የወጣ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/002-2/2017 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለማራዘምና የሰነድ ማሻሻያ ለማድረግ የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት

የደ/ብርሃን ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ንግድ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 0008/2017 የደ/ብርሃን ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገ/ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ንግድ

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ለጽ/ቤቱ ተሽከርካሪ መኪናዎች አገልግሎት የሚውል  የተለያዩ የከባድና የቀላል ጎማዎች ግዥ፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የኤሌከትሮኒክስ እቃዎች ግዥ እና የሞተር ሳይክል እና የባጃጅ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት የ2017 ዓም በያዘው እቅድ መሰረት ሎት1 ለጽ/ቤቱ ተሽከርካሪ መኪናዎች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ

የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የመኪና እቃና መለዋወጫ፣ የጥገና እቃ፣ የሰራተኛ ሰርቪስ ከቦሩ ሜዳ – ደሴ፣ ለተመላላሽ MDR-TB ሁምማኖች አልሚ ምግብ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቦሩ ሜዳ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረቡትን ዝርዝሮች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ ትራክተር እና የትራክተር ተቀፅላ ግዥ እና ዘመናዊ የዶሮ ቤት ኬጂ እድሳት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ 1. የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2017 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎችና አገልግሎት በግልፅ

የጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል የጥገና ዕቃዎች (የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፤ የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች እና የሽንት ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች)፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ተሰፍቶ የተዘጋጀ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የአይሲቲ ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ ዕቃ፣ የስልጠና አገልግሎትና የምርምር ስራዎች ለአንድ ዓመት እና መድሃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Direct Aid Ethiopia Announces to Competitive Bidders Who Could Provide Emergency Food Items to Drought, Flood and Landslide Affected and Displaced Citizens in Different Regions of the Country