Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ቤት እና የመኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Re-invitation for Consultancy Service Welthungerhilfe /German Agro Action is one of the biggest development organizations in Germany with development and relief aid projects in more than 40 countries. Non-profitmaking, non-political,
German Agro Action Would Like to Invite Potential and Licensed Consulting Firms for the Baseline Assessment of the Project “Enhancing the Role and Participation of CSOs in Promoting Good Governance and Ensuring Inclusive Development in Ethiopia” and Conduct an Organizational Capacity Assessment for 105 Eligible Civil Society Organization in Afar, Amhara, Oromia and Benishangul Region, Ethiopia
RE-Invitation to Bid for Drilling and Construction of Deep-Water Wells Afar Pastoralist Development Association (APDA) in cooperation withWellthungerhilfe/WHH hereby would like to re-invite all interested and eligible bidders to submit
Afar Pastoralist Development Association (APDA) Would Like to Re-invite All Interested and Eligible Bidders to Submit Their Bids for the Drilling and Construction of Deep-Water Wells
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደጀን ከተማ ዳሸን ሲሚንቶ ፋብሪካ ቅጥር ጊቢ ያገለገሉ ጎማዎችና በርሜሎች እንዲሁም ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ሠነድ የጨረታ ቁጥር ዳሲፋ/ስአ/047/17 በደጀን ከተማ ዳሸን ሲሚንቶ ፋብሪካ ቅጥር ጊቢ ያገለገሉ ጎማዎችና በርሜሎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ትናንሽ ቋሚ የጽህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስና ጫማዎች፣ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና ቋሚ የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል
Naannoo Oromiyaatti Wajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjira Daandiiwwaniifi Loojistiksii Godina Harargee Lixaatiin Dorgomtoota Gahumsa Qaban Piroojektii Riqoota Gara Garaa Godina Keenya Keessatti Argamu Akkaataa Gabatee Armaan Gadii Keessatti Taa’een Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisuu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Lakk.Caalbaasi 6/2017 Naannoo Oromiyaatti Wajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjira Daandiiwwaniifi Loojistiksii Godina Harargee Lixaatiin dorgomtoota gahumsa qaban
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የቢሮ ዕቃ፣ የጽዳት አላቂ ዕቃ፣ መድሀኒት የላብራቶሪ ግብዓት፣ ቋሚ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ህትመት፤ ሰርቪስ የላብራቶሪ Services Agreement For Chemistry and Cbc Machine Auto Clave Machine Series በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ ጥገናዎችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/01/2017 በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ዙር የቢሮ ዕቃ፣ የጽዳት
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የጭሮ ወረዳ መንገዶች እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት በ ጭሮ ወረዳ ከ መዲቾ ቁጥር 9 ቀበሌ ገበሬ ማህበር እስከ ኢጀፋራ ቀበሌ ገበሬ ማህበር ድረስ ያለውን መንገድ በ CAT Excavator with Lackhamer, Loader, Roller(Compactor), Grader እና Damp Truck ለመንገድ ጥገና ስራ በላይ የተጠቀሱትን ማሽኖች በሰዓት ተከራይቶ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሀረርጌ ዞን የጭሮ ወረዳ መንገዶች እና ሎጀስቲክስ ጽ/ቤት በ ጭሮ ወረዳ ከ መዲቾ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እመቤት ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሙሉ ወ/ሰማያት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ
The Oromia Water and Energy Bureau (OWEB) Have Secured a Procurement of Hand Pump for Different Water Supply Schemes of the Region
Invitation to Bids/IFB/ Bid No. OWEB/ NCB/08/2017 The Oromia Water and Energy Bureau (OWEB) have secured a Procurement o Hand
በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ኦዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር ኦዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት/001/2017 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ፓሊስ መምሪያ ያሉ ቢሮዎች እድሳት ለማድረግ የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 4/2017 የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ፓሊስ መምሪያ ያሉ ቢሮዎች እድሳት ለማድረግ የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮችን