Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር-DDCBO 04/2017 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተገለጹትን ዝርዝር መግለጫዎች መሠረት በማድረግ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት በስሩ በቋሚ ንብረትነት ተመዝግበው ለሚገኙት ተሽከርካሪዎች በሙሉ

የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለአንድ ዓመት ፀንቶ የሚቆይ የስራ ውል ስምምነት በማድረግ የተሽከርካሪዎች ጋራዥ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ 018/24 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ  

ዳሸን ባንክ አ.ማ ልዩ ተንቀሳቃሽ ክሬን Truck Mounted Crane (25 Ton) በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. B+G+2+T መኖሪያ ቤት፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ የእህል መጋዘን እና ሰርቪስ ቤቶች፣ መኪና መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ይሸጣል::

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2017 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች፣ የስልጠና ግብዓቶች፣ የአየር ስዓት እና በሁለት የተለያዩ ርዕሶች የጥናትና ምርምር አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ 001/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2017 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች፣ የስልጠና

Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Qualified Category-1 Consulting Firms for the Design Review, Construction Supervision & Contract Administration for the Renovation of Cargo Terminal 1 G+2 Office Building and the Construction of the G+4 Multipurpose Building Project

Ethiopian Airlines Group Invites All Competent and Qualified Category I (One) Water Resource Engineering Specialist Consultants for the Study, Detailed Engineering Design, Construction Supervision, and Contract Administration of Hawassa Airport Flood Protection Project

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ጫማ፣ አርተፊሻል ፀጉር፣ መስተዋት፣ የብርጭቆ ወረቀት፣ TV፣ ንፋፊት (ፊኛ)፣ አልሙኒየም የውሀ ቆጣሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ በግልፅ እንዲሁም የዕጅ ባትሪ፣ ሻምፖ፣ ኮስሞቲክስ እና የኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

The Addis Ababa City Roads Authority (AACRA) Now Invites Bidders to Submit Sealed Bids for the Construction of Curbstone Works for Different Parts of Addis Ababa City

NOTICE OF INVITATION FOR BID 1. The Addis Ababa City Administration has allocated budget towards the cost of the following

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአይቲ ዳታ ማዕከል ህንጻ ፕሮጀክት (New IT Data Center Building Project) ዲዛይን ግምገማ፣ የኮንትራት አስተዳደር እና የግንባታ ቁጥጥር አገልግሎት የሚሰጡ ደረጃ የህንፃ ኮንስትራክሽን የሀገር ውስጥ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ዓለም አቀፍና የሀገር ውስጥ አማካሪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር:- SSNT-T506 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአይቲ ዳታ ማዕከል ህንጻ ፕሮጀክት (New IT Data Center Building Project)

Oromia Health Bureau Looks for Procurement of Different Printing Services

Invitation for Bid (IFB)National Competitive Bidding (NCB)Procurement Reference Number: NCB/GOV/OHB/006/17 Contract Title: Procurement of different printing Services The floating Date:

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ዋና መሥሪያ ቤት እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 ቀን 2024 ጀምሮ እስከ ዲሴምበር 31 ቀን 2024 ድረስ የአንድ ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ-ጐንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የሚውል 3/4ኛ ጠጠር 5,750 ሜ.ኩ እና 3/8ኛ ጠጠር 5,787 ሜኩ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ግዢ ቁጥር GN-011/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጐንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት እያካሄደ ላለው የአዘዞ–ጐንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት