Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ
ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Vehicles
INVITATION FOR BID (BID NO. ESO/PPMD/003/2024) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to participate in the bid
Fitche Town Water Supply & Sewerage Service Enterprise Would Like To Notify Extension of Deadline for Bid Submission Date
Extension of Deadline for Bid Submission Date Employer: Fitche Town Water Supply & Sewerage Service Enterprise Name of Country: Federal
የጅማ ገበሬዎች ሁለገብ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒዬን ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ የደረቅ ጭነት ማመላለሻ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የጭነት አገለግሎት መግዛት ይፈልጋል
ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ለማጓጓዝ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ገበሬዎች ሁለገብ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ዩኒዬን ለ 2017/18
Berhanena Selam Printing Enterprise Would Like To Notify Bid Modification
Extension TENDER No.07/2024 Berhanena Selam Printing Enterprise invites International all eligible bidders for the supply of the following Label printing
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2017 በጀት አመት በተያዘው ለመምሪያው አገልግሎት የሚውል የቋሚ ዕቃ ማለትም Procurement of ICT Equipment’s (1) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያግ/ፋ/ን/አስ/ስራ ሂደት በኮምቦልቻ ከተማ አስ/ር በ2017 በጀት
በአ/ብ/ክ/መ በደ/ወ/ዞን የደሴ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአ/ብ/ክ/መ በደ/ወ/ዞን የደሴ ዙሪያ ወረዳ ፍ/ቤት ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ደንብ ልብስ ግዥ ህትመት ማሳተም ጽህፈት መሳሪያ ግዥ
The Somali Region, Lowlands Livelihood Resilience Project, Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of Honey Processing Machine for Honey Plant
Request for Bids Goods (One-Envelope Bidding Process) Ethiopia, Somali Regional States Office of the President Lowlands Livelihood Resilience Project, LOW
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት ኅዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም ያወጣውን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጓል
ማስተካከያ እሁድ ኅዳር 8 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 29 ላይ በፍ/ባለመብት አልሳቤት ካኪስ እና በፍ/ባለዕዳ እነ
The Ethiopian Seed & Forest Product Supply Sector ESFPSS Invites Sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Supply of Seed Laboratory Equipment
Re-Invitation for the Supply of Seed Laboratory Equipment Tender No EABC/ESFPSS/OT/SLE 2/2024 The Ethiopian seed & forest product supply Sector