Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 187946 በ8/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 182190

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው  ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ  ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም  ያገለገሉ የሞተር ሳይክችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ  በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Animal Health Institute: Procurement of Building Construction

Government (Mar 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0540ca4a-878e-4b9f-855a-6055fc1526e3/open Lot Information

ActionAid Ethiopia Invites Consultants to Facilitate Awareness-raising Sessions for Childcare Workers as Part of the Scaling Child Care Innovations Project.

Reporter (Mar 19, 2026) Re-Advertisement – Invitation for Consultant to Facilitate Awareness-Raising Sessions for Childcare Workers Scaling Child Care Innovations

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የጉምሩክ ቀረጥ የተከፈለባቸው የተለያዩ ሞዴል ያላቸው 4 (አራት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በድጋሚ እና 1 (አንድ) ያገለገለ ጄኔሬተር ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የተጫራቾች መመሪያ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ጄኔሬተር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት

Habesha Cement Share Company Invites Sealed Bids from Qualified Audit Firms for a Three-year Audit Engagement, Starting December 31, 2025, with Potential Annual Renewal.

Reporter (Mar 19, 2026) HABESHA CEMENT READVERTISEMENT OF INVITATION FOR BID: PROCUREMENT OF EXTERNAL AUDIT SERVICES Procurement Reference Number: HCSC//NCB/0003/2018

ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ህንፃ (G+1) እና የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን

Passion Academy Invites Bids for the Recruitment of a Consultant to Conduct a Comprehensive Structural System Review and Reform, Covering Governance, Academic Management, Administrative Efficiency, and Sustainability.

Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) Seeks a Consultant to Conduct a Market Assessment for Youth Livelihood Support Programs in Konso Zone, Segen & Karat Woredas, and Dasenech Woreda, South Ethiopia Region.

አዋሽ ባንከ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 19, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንከ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011

የአየር መንገድ አብራሪዎች ማህበር ለኢትዩጵያ የ2025 ዓ.ም ሙሉ የሂሳብ ስራን ኦዲት ማስደረግ፣ የጥበቃ ኤጀንሲ ድርጅቶችን አወዳድሮ ስራ ለማሰራት እና ዘመናዊ ኪችን አከራይቶ በኪራይ በማከራየት አገልግሎት መስጠት ይፈልጋል