Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል:: የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሽን ባንክ አ.ማ G+1 መኖሪያ ቤት በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ለጥገና የሚሆኑ ዕቃዎች እና የጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/86fd91a1-c2bf-4753-93f7-c2c9d082b6c3/open Lot Information
Ministry of Urban and Infrastructure፡ Procurement of Electronics Equipment
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fb737a57-1f14-4824-b650-885f649da569/open Lot Information
GPNRS Finance Bureau Invites Bids from BC-3 and Above Contractors for the Renovation of its Building in Gambella Region.
Addis Zemen (Mar 10, 2026) RENOVATION WORK BID INVITATION LETTER GPNRS FINANCE BUREAU BUILDING RENOVATION WORK To: BC-3 and Above
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ለደሴ ፕሮጀክት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ EEP/EC/FP/FWNCB/04/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ለደሴ
የኔታቤት ለህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት በእ.ኤ.አ የ2025 በጀት ዓመት ሒሳብ ወጪና ገቢን የውጭ ኦዲተሮችን በማወዳደር ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የኔታቤት ለህፃናትና ማህበረሰብ ልማት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 በህፃናት ላይ በሀገሪቱ
በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ የቋሚ ቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የህክምና እቃ እና የጥገና እና የፓርትሽን አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2018 በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት
የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የቢሮ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ብግጨ01/2018 የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የህያው ማዳበሪያ ማምረቻ መሳሪያ ጥገና እና የሼክ ኢንኩቬተር ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለባህርዳር አፈር ላቦራቶሪ ዳይሬከቶሬት
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የገነት ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት የተለያዩ ግንባታዎችን ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ/016/18 በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የገነት ማዘጋጃ ቤት በ2018