Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply

የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ

አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የተለያዩ የሰራተኛ አልባሳት፣ ሸሚዝ፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ እና ሹራብ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 033/2016 ዓ.ም ድርጅታችን የተለያዩ የሰራተኛ አልባሳት፣ ሸሚዝ፣ ጋዋን፣ ቆዳ ጫማ፣ ቦቲ ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ዶክተር ሹዝ

በአዲስ ከተማ ክተማ ገሊላ ቅድመ እንደኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ ከተማ ክተማ ገሊላ ቅድመ እንደኛ እና የመ/ደ/ት/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ሎት 1 የሠራተኞች

ካሜቲ የበጎ አደራጎት ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት ሐሳብ ሰነድ በጨረታ አወዳድሮ ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር Kcho001/2016 ካሜቲ የበጎ አደራጎት ድርጅት የ2016 በጀት ዓመት ሐሳብ ሰነድ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማስመርመር

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በቤቶች ግ/ማ/ማ ግ/ቤት አድራሻ አዲስ አበባ የሚገኙ አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶች የሳኒተሪ እቃዎች፣ ሲቪል የግንባታ እቃዎች፣ የተለያዩ ስክራፖች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን በቤቶች ግ/ማ/ማ ግ/ቤት አድራሻ አዲስ አበባ የሚገኙ አዲስ እና ያገለገሉ ንብረቶች ሎት 1 የሳኒተሪ እቃዎች

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባት ሞኒተሪንግ ቻርት ህትመት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የክትባት ሞኒተሪንግ ቻርት ህትመት ከዓለም ባንክ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ

ECAFCO S.C. Has Intended to Invite All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Various Furniture and Electronics Materials

INVITATION FOR BID TENDER NO. ECAFCO S.C. NO. 002/2017 ECAFCO S.C. has intended to invite all interested and eligible bidders

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች የምግብ ፍጆታ የሚሆን የምግብ አቅርቦት እና ሌሎች አላቂ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተማሪዎች የምግብ ፍጆታ የሚሆን፡ የምግብ

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ የመማሪያ ማስተማሪያ መጽሐፍት ህትመት አገልግሎት ግዥ፣ የሞተር ሳይክል ግዥ እና ስታስቲካል መሰብሰቢያ መጠይቅ ለመፈጸም በስራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01 ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትም/ቢሮ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ከተለያዩ የበጀት

Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of 3 Star Hotel Service in Adama City

Invitation to Bid Procurement of 3 Star Hotel Service in Adama City Procurement Reference No: ACSH-NCB-NC-0024-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services