Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/01/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 01/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ጎንደር ዩኒቨርስቲ የካላዛር ፕሮጀክት የመኪና መለዋወጫና ማስዋቢያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የካላዛር ፕሮጀክት የመኪና መለዋወጫና ማስዋቢያ ዕቃዎች ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0013-2017-PUR Object of Procurement: የካላዛር
የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ እና በሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግስኮ – ኢምዘደውአዘ/ጨሽ/ 01 ሠነድ/2017 የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን
የአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ቁርጥራጭ ብረቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AIP 0001/2017 የአዳማ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ቁርጥራጭ ብረቶችን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል ማንኛውም ከዚህ በታች
በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟላ አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የኢትዮዽያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት የሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 003/2017) ድርጅታችን በኢትዮጵያ የወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟላ
Addis Ababa Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of a Pool Table, Pool Ball and Sticks Full Package
Invitation to Bid Pool Table, Pool Ball and Sticks Full Package Procurement Reference No: AASTU-NCB-G-0038-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና ለምግብ ዝግጅቱም የሚያስፈልገውን የሰው ኃይል አሟልተው በሆስፒታሉ ውስጥ ሙሉ አገልግሎቱን የሚሰጡ በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አውትሶርስ አድርጎ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡– መከ/ስፔ/ሪፈ/ሆ/ል/ብ/ግ/ጨ-03/2017 መከላከያ ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የህሙማን ቀለብ አቅራቢና
ሰንጋ ተራ ነጋዴዎች ኅብረት አ.ማ ሁለገብ የንግድ ማዕከል ሕንፃ አስተዳደር ቢሮ የሠራተኛ መዋቅር የሚያጠና ብቁ የሆነ አማካሪ (Consultant) ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
የማማከር ሥራ የጨረታ ድርጅታችን ሰንጋ ተራ ነጋዴዎች ኅብረት አ/ማ ሁለገብ የንግድ ማዕከል ሕንፃ አስተዳደር ቢሮ የሠራተኛ መዋቅር የሚያጠና ብቁ የሆነ
NRC Ethiopia is Looking for an Eligible Supplier in Order to Procure a Combined Student Desk, Office Table, Office Chair, and Blackboard Including the Transportation Cost of Items to Guba and Dangur Woreda Targeted Schools of Metekel Zone
NRC NORWEGIAN REFUGEE COUNCIL NATIONAL INVITATION TO TENDER (READVERTISED) NRC Ethiopia is looking for an eligible Supplier in order to
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በቡርቃ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን በቡርቃ ዲንቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው የተለያዩ መ/ቤቶች አላቂና