Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሀራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90-98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን መሰረት ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳረው
ኦሞ ባንክ አ.ማ. የወልቂጤ ዲስትሪክት ለብድር መያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤት እና ንግድ ቤት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Request For Proposal (RFP) Renovation of Stores-Re-advert for Didudistrict Store RFQ No: 017/2024 Title: Renovation of Store in Oromia region at Didu districts. Issuing Office and Address for Bid Submission:
Abt Associates Inc. Invite to the Renovation of a Store in the Oromia Region at Didu Districts
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና ለጣምራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሰሜን ወሎ ዞን የሸደሆ መቄት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃ፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ ደንብ ልብስ፣ የውሃ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ሕትመት ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሠራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ ዞን የሸደሆ መቄት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ የህክምና መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃ፣ የጽሕፈት መሳሪያ፣ ደንብ
አማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ፣ ኬሚካል እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የትራክተር እና የኮምባይነር መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ ዘይቶችና ቅባቶች፣ ሚዛን (የህንፃ መሳሪያ)፣ የሞተር ሳይክል እቃዎችን ለመግዛት እና የተለያዩ ለዘር የማይውሉ ሰብሎች፣ ብጣሪዎች እና ያገለገሉ ጆንያዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
የተለያዩ ግዥ እና ሽያጮች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በ2016/2017 የምርት ዘመን የሚባዛን የተለያዩ ሰብሎች ምርጥ ዘር ከተመረተበት
በሰሜን ጎጃም ዞን በአዴት ከተማ አስ/ገን/ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈትና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎጃም ዞን በአዴት ከተማ አስ/ገን/ጽ/ቤት የግዥ ፋ/ን/አስ/ቡድን አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈትና
Ethiopian Roads Administration Has Allocated a Budget Towards the Cost of the Road Construction Projects
NOTICE OF INVITATION FOR BIDS 1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia (FDRE) has allocated a budget towards the cost
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችና ያገለገሉ ካውንተሮች ባሉበት ሁኔታ በድጋሚ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2024/25 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎችና ያገለገሉ
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ የተለያዩ የደምብ አልባሳትን ማለትም የተሰፋ ጋዎን፣ ሸሚዝ፣ ሱሪ፣ ኮት፣ አፕሮን፣ ቀሚስ፣ የፀጉር መሸፈኛ እና ቱታ፣ በፋብሪካ የተዘጋጁ ሸሚዞች/READY MADE SERTS/፣ እንዲሁም ለተለያዩ የሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ ጫማዎች ተካተውበታል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት/መግዛት/ ይፈልጋል
ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ የጨረታ ማስታወቂያ ሐምሊን ፊስቱላ ኢትዮጵያ በወሊድ ወቅት ችግር የሚገጥማቸውን እናቶች ከስድሳ ዓመታት በላይ የነፃ ሕክምና እየሰጠ የሚገኝ
ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች እና የግንባታ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ማገርኮን ኃ/የተ/የግ/ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ እና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች እና የግንባታ እቃዎች ለመሸጥ የወጣ ማስታወቂያ ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ
Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) Invites Eligible Bidders to Mentoring and Coaching Services by Local Humanitarian Partner
Call for Expressions of Interest (Eol): For Mentoring and Coaching Service by Local Humanitarian Partner (LHP-AEID) Afro Ethiopia Integrated Development
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ቲማቲም፤ እርሾ፣ ሩዝ፤ ሻይ ቅጠል፤ማገዶ አንጨት፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ (ጨው፣ ምስር ክክ፣ አተር ክክ፣ ፓስታ፤ በርበሬ)፣ የምግብ ሸቀጣሸቀጥ (እንጀራ እና አተር ሽሮ) እና የዳቦ ዱቄት በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ 1. የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 በጀት ዓመት ሃአግ/ባዳዩማግዥ/06/2017 የምግብ ሸቀጣሸቀጥ ቲማቲም፤ እርሾ፣ ሩዝ፤ ሻይ ቅጠል፤ ማገዶ አንጨት/፣ ሃአግ/ባዳዩማግዥ/07/2017 የምግብ