Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት
እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አጼ ቴዎድሮስ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 001/2017 አጼ ቴዎድሮስ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውል የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1
FDRE Center for Constitution and Federalism Training Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Materials
Invitation to Bid Procurement of Stationery Materials Procurement Reference No: CCFT-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በአዳማ ከተማ ከ16-25/02/2017 ዓ.ም Lot Information Procurement Reference Number: MoI-NCB-NC-0045-2017-PUR Object of Procurement:
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የፊንፊኔ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን፣ የፅሕፈት መሳሪያዎችን፣ የንፅህና እቃዎችንና የደን ማምረቻ መሳሪያዎችን (chain Saw GPS, Hipsometer) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 02/2017 ድርጅታችን የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን፣ የፅሕፈት መሳሪያዎችን፣ የንፅህና እቃዎችንና የደን ማምረቻ መሳሪያዎችን (chain saw GPS,
የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት መኖሪያ ቤት መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር
Ethiopian Investment Holdings Invites Eligible Supplier, to Procure the Supply, Installation, Implementation, Commissioning, and Training of Enterprise Resource Planning (ERP) Systems, Supply, Installation, Configuration, Commissioning, and Training for the EIH Network, Website and Digital Platforms Development Supply and Marketing Collateral Production for EIH
Invitation to Bid Ethiopian Investment Holdings invites eligible Supplier, to procure: Lot 1. Supply, Installation, Implementation, Commissioning, and Training of
በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሽኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን የኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና የቢሮ ፈርኒቸር ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት የቤንች ሽኮ ዞን ፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for The purchase of 300 Mm Width PVC Hydro Foil Water Stop Bulb 15mm Thickness, 10,847 meters for Arjo Dam Project
INVITATION FOR BID Re-bid TENDER Ref. No. NCB/OCC-093/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the purchase of
ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለአውቶሞቲቭ ስልጠና የሚውሉ ዕቃዎች፣ ለብረታብረት ሥልጠና የሚያገለግሉ ዕቃዎች፣ ለልብስ ስፌት እና ቴክስታይል ማሠልጠኛ ዕቃዎች፣ ለኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ ለሥልጠና የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮችን እንዲሁም የእንስሳት መኖ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሰበታ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ 2017 በጀት ዓመት ለሥልጠና አገልግሎት የሚውሉ፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች የኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች