Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን የፋብሪካ ህንጻ እና በዉስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች እና የመኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ(1ኛ) እና ለሁለተኛ(2ኛ ) ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት እና ለጣምራ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት
በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Government of South West Ethiopia Regional State Transport and Road Development Bureau Invites Eligible Bidders for the Procurement of Maintenance Works
NOTICE OF INVITATION FOR MAINTENANCE WORKS The Government of South West Ethiopia Regional State Transport and Road Development Bureau Invites
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የገልባጭ መኪኖች የምርት መሸፈኛ የተዘጋጀ ሸራ እና ማሰሪያ ገመድ በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥ መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/019/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሱትን የገልባጭ መኪኖች የምርት መሸፈኛ የተዘጋጀ ሸራ እና ማሰሪያ
የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት፤ የጽዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የመኪና (የተሸከርካሪ) ጎማ፣ ለማሽነሪና መሳሪያዎች ጥገና እና እድሳት፣ የህንፃ ቁሳቁስ ጥገና ቁልፍ ግዥ፣ ቋሚ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ (ማሽነሪዎች)፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር፡– DDCBO 05/2017 የድሬዳዋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን የተለያዩ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት ለብድሩ አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን የመያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክትየሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘረው ግለሰብ እና ድርጅት ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተበደሩትን የብድር ገንዘብ
The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Individual Consultant to Provide Support to the WS PIT Adherence to the Contract Management Procedures Towards Successful Completion of the Project Supporting the Government of The Federal Democratic Republic of Ethiopia’s Development Goals
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – INDIVIDUAL NATIONAL) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA HORN OF AFRICA GROUNDWATER FOR
የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ቀለብ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪ ቀለብ ግብዓት ግዥ በድጋሜ የወጣ 2017 ዓ.ም Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0062-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ Wooden Chair 42WL 52 96H, Wooden Table 6Ow 120cml 75cm ዘ እና Chair High Back with Arm በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተገለጹትን Wooden Chair 42WL 52 96H, wooden table 6Ow 120cml 75cm ዘ እና
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችንና ለጽዳት አገልግሎት የሚውል የሰው ኃይል በኮንትራት ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ባለስልጣን የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎችንና ለጽዳት አገልግሎት የሚውል የሰው ኃይል በኮንትራት ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉትን
Ethiopian Customs Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Employee`s Uniform 2
Invitation to Bid Procurement of Employee`s Uniform 2 Procurement Reference No: ECC-NCB-G-0049-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification