Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት ደጉ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳዊት ሞላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 116310 በ30/10/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 131315 በ16/12/2014
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
RE-INVITATION FOR BID For the supply of Digital video cameras, Digital Photo Camera, Voice/Audio Recorder and Microphone. (Amplifier and Mic) for ALGP-Plus project HELVETAS Swiss Intercooperation is a registered foreign
HELVETAS Swiss Intercooperation Would Like to Procure a Digital Video Camera, Digital Photo Camera, Voice/Audio Recorder, and Microphone (Amplifier and Mic) for the ALGP-Plus Project
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ሥራ እና ተጨማሪ ስራዎችን በግንባታ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን በደረጃ 8 የተደራጁ ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የአጥር ግንባታ ቀሪ ሥራ እና ተጨማሪ
The Amhara National Regional State Amhara Road Bureau Invites Bidders to Submit Sealed Bids for the Detail Engineering Design and Construction Supervision for Different Road Projects
INVITATION TO BID 1. The Amhara national regional state represented by Amhara road bureau (ANRS RB) has received financing from
Dangote Packaging Materials Plc Invite to Eligible Bidders for the Procurement of Polypropylene Recycle Pellets
CALL FOR BID FOR PURCHASE OF POLYPROPYLENE RECYCLE PELLETS FROM DANGOTE PACKAGING MATERIALS, ETHIOPIA Introduction Dangote Packaging Materials Plc (Ethiopia)
ስኬት ባንክ አ.ማ. ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን መኖሪያ ቤቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
ኬሚካል ኢንዲስትሪ ኮርፖሬሽን ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሰርቨር እና ተያያዥ እቃዎችን (Server, Full Copper Cut 6 Network Cable, ASA Fire Wall, Access Switch, Hub Switch, 48u RAC with Fan, Wall Mounted 6u RAC with Fan, 24 Port Patch Panel, Window Server 2019 or Above, External Hard Disk 4TB, External Hard Disk 8TB, Maintenance Tool Kit, UPS 800 VA or Greater, 5000 VA UPS and Video Camera with Camera Light በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኬ.ኢ.ኮ/ግ/ጨ/03_2017 ኬሚካል ኢንዲስትሪ ኮርፖሬሽን ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውል ሰርቨር እና ተያያዥ እቃዎችን (Server, full copper
የቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት ምሳነሽ ግርማ የፍርድ ባለእዳዎች ትሁት ማሞ የትናየት ማሞ መራዊት ማሞ መካከል ያለው አፈጻጸምን አስመልክቶ በቢሾፍቱ ከተማ
መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማህበር ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ልዩ ልዩ ለኮንስትራክሽን ግብዓቶች Stationary pump,
The Oromia Water and Energy Bureau (OWEB) Have Secured a Procurement of Hand Pump for Different Water Supply Schemes of the Region
Invitation to Bids/IFB/ Bid No. OWEB/NCB/08/2017 The Oromia Water and Energy Bureau (OWEB) have secured a Procurement of Hand Pump
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች እና የመኪና ዘይትና ቅባት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ መስ/ዞን የለገሂዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ