Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ

የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም

የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Invitation for Bid ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0174-2016-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ Description: ድጋሚ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ12 ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የመድኃኒት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 2nd RE-GlW-025-2023/2024 ድርጅታችን የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች የታደሰ ንግድ

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ጂኦሴንቴቲክስ ኢንዱስትሪያል ወርክስ ኃ.የተ.የግል ኩባንያ ለፋብሪካ ሰራተኞች ወተት የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሴቭ ዩር ጀኔሬሸን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉ ባንድ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሴቭ ዩር ጀኔሬሸን ኢትዮጵያ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲገለገልበት የነበረውን ያገለገለ የቢሮ እቃዎችን እና የሙሉ ባንድ

Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Indoor CCTV Camera

Invitation for Bid Purchasing of Indoor CCTV Camera Lot Information Procurement Reference Number: EFP-NCB-G-0056-2017-PUR Object of Procurement: Purchasing of Indoor

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ ላሉት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ ሶዶ እና አካባቢው፣ አረካ፣ ሆሳዕና፣ ወልቂጤ፣ እምድብር፣ ቡታጅራ፣ ወራቤ፣ አርባምንጭ፣ ስውላ፣ ጂንካ፣ ዱራሜ እና ሀላባ የተለያዩ ሞዴሎች የሆኑ መኪኖች ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኪና ኪራይ  ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ ላሉት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ

Ethiopian Road Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Light Car Spare Part

Invitation for Bid ERA/AF/PR00019/Procurement of Light Car Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: ERA-NCB-G-0107-2017-PUR Object of Procurement: ERA/AF/PR00019/Procurement of

አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቢሾፍቱ (ደ/ዘይት) ከተማ ሪዞርት ሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid በቢሾፍቱ (ደ/ዘይት) ከተማ ሪዞርት ሆቴል አገልግሎት ግዥ (2) Procurement Reference No: ACSH-NCB-NC-0040-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market

በደ/ኢ/ክ/መ/ በቡርጂ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ሥር ለሚገኙ ተቋማት ለሶያማ ከተማ አስዳደር ፋይናንስ እና ለሶያማ ዙርያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሥር ለሚገኙ ስ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ፣ የእንስሳት መድኃኒት እና የጽህፈት መሣሪያ ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ለታካሚ ቀለብ ምግብና ምግብ ነክ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ለታካሚ

አለርት ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቢሾፍቱ (ደ/ዘይት) ከተማ ባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid በቢሾፍቱ (ደ/ዘይት) ከተማ ባለ 3 ኮከብ የሆቴል አገልግሎት ግዥ (2) Procurement Reference No: ACSH-NCB-NC-0039-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Military Black Socks

Invitation to Bid Lot-8 Military Black Socks (ካልሲ) Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0089-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification