Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.

ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂ ለቢሮ አገልገሎት የሚውሉ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ጤና መምሪያ ሞቲቴ ፉራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት

የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግስት ኢንዱስትሪና ኢኖቬሽን ቢሮ በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ በሚገኘው ኢንዱስትሪ ክላስተር ማዕከል ላይ የግቢ አጥር ግንባታ ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊከ ሰርቪስ ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የሠራተኞች መመገቢያ ስማርት ኩፖን ቴክኖሎጂ የማበልጸግ ግዥ እና የተለያዩ የህትመት ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ. ለድርጅቱ አሽከርካሪዎች ደህንነት መጠበቂያ አስፈላጊ የመከላከያ መሣሪያዎችን (Drivers Essential Protective Equipment’s) የሆኑ የራስ ቆብ (Helmet) አንፀባራቂ ሰደሪያዎች (high Visibility Safety Vests)፣ ሴፍቲ ጫማዎች (safety Shoes) እና የመጀመሪያ ርዳታ መስጫ (first Aid Kit) በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ ኮስሞቲክስ እና አልባሳትና ሌሎችም ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት የኦሮሚያ ግብርና ህ/ሥ/ማህበራት ፌደሬሽን እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዙለይካ ማህሙድ መካከል ስላለው

የሰሜን ሸዋ ዞን የሸሮ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ጋቢዎን፣ ህንፃ መሳሪያ እና የወዳደቁ ብረታብረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልልዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/ አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2018 በጀት

Adama Science and Technology University :Coat Hunger

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eded8a0c-2f8b-4078-807b-d20e3879813c/open Lot Information

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የህግ አገልግሎት የስራ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dbabe697-2820-4335-b286-a0501773e480/open Lot Information

Houses of Peoples Representative፡ Procurement of አርቴፊሻል ሀረግ/Artificial Phrase

Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/202922dc-3d75-4c36-897e-be28ccd226dd/open Lot Information