Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ያገለገሉ የሞተር ሳይክችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፦ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የፅዳት እና የጽህፈት እቃዎች አቅርቦት ግዥ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የጨረታ ማስታወቂያ EBC DSPA ግ .ጨ.ቁ 04/2017 የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አቅርቦቶች ፍላጎት
RaDO (hereafter Referred to as “the Organization’) Now Invites Wax-sealed Bids from Interested Eligible Bidders for the Different Items
TENDER CALL RaDO (Rehabilitation and Development Organization) is a Non-Governmental National Organization registered by the Federal Democratic of Ethiopia Agency
Development Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders to Participate in the Bid for the Procurement of “Supply and Installation of UPS for Datacenter and Rack-mountable UPS for Districts”
DEVELOPMENT BANK OF ETHIOPIA Invitation for National Competitive Bid Bid Rel. No: DBE/NCB/G/IT/003/2024/25 1. The Development Bank of Ethiopia invites
EthSwitch Share Company Which is the Owner and Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia, Invites Bids from Interested and Eligible Bidders, for the Procurement of Red Hut Enterprise Linux Standard (Three Years Subscription), License Renewal
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) PROCUREMENT OF: RED HAT ENTERPRISE LINUX STANDARD BID REF NO: ETS/NCB/021/2024 1. EthSwitch
HFHE Hereby Invites Potential and Legally Eligible Bidders Having Construction Licenses for Contractors of GC/BC Grade 6 and Above Only
INVITATION TO BID (ITB) For the Procurement of Work: Construction of Three Houses in Addis Ababa City Administration Lideta Sub-city
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ግንባታዎች፣ የኤሌክትሪክ ሥራዎች፣ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች፣ ተሽከርካሪዎች፣ ግብአቶች እና የቁም እንስሳት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ለአይ ዲ ሲ ኢንቨስትመንት ኃ/የተ/የግ/ ማህበር ለሰጠው የብድር ገንዘብ አመላለስ በዋስትና የያዘውና
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ Dell Computer with Full Accessories (keyboard, Mouse, Power Cable Cord European Stright to IEC-320 C-13, Monitor with VGA) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ Dell computer with full accessories (keyboard, mouse, power cable cord European Stright to IEC-320 C-13,
ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ከ2017 የሂሳብ ዘመን እስከ 2019 የሂሳብ ዘመን የሚኖሩትን የሶስት ተከታታይ አመታት ሂሳቡን በውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት አገልግሎት ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ Tender No 003/2017 ኩባንያችን ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ. ከ2017 የሂሳብ ዘመን እስከ 2019 የሂሳብ ዘመን የሚኖሩትን
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ የፋብሪካ ህንጻ እና በውስጡ የሚገኙ የኤሌትሪክ ገመድና ኬብል ማምረቻ የተለያዩ ማሽነሪዎች (Electric Wire and Cables Manufacturing Machineries) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት