Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ፣ የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤት ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሽያጭ ማስታወቂያ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣
አዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ለብድር መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል አስመዝግቦ ያስገዳውን ከታች በዝርዝር የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ባሉበት
የኦሮሚያ ኃብረት ሥራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት እና የቀይ ቡና መፈልፈያ ሳይት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ማድረግ ይፈልጋል
RE-INVITATION FOR BID Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) invites all interested and eligible bidders to participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport as per the
Yetebaberut Beherawi Petroleum (YBP) Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Design & Consultancy of Fuel Depot Work at Semera Airport
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/016/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለስራ ክፍሎች
የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያው የሥራ ክፍሎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ጨረታዎችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር A.K.K.K.P.D./NCB 001/2017 ዓ/ም የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለመምሪያው የሥራ ክፍሎች አገልግሎት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል
ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ የግዢው
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለጥገና ጽ/ቤቶችና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሲኖትራክ እና የፉቶን መለዋወጫ ዕቃ ግዥ ለመግዛት መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ገመኮኤ 01/2017 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለጥገና ጽ/ቤቶችና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የሲኖትራክ እና
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት እስቴሽነሪ የጽሕፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አስቴሽነሪ የጽሕፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Endoscopy Maintenance
Invitation for Bid Endoscopy Maintenance Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0032-2017-PUR Object of Procurement: Endoscopy Maintenance Description: ጥገና Award Type:
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ አና ለሌሎች አገልገሎት የሚውል አይሱዙ እና የውሃ ቦቴ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በስሩ ላሉ ፕሮጀክቶች ለሰርቪስ አና ለሌሎች አገልገሎት የሚውል ከዚህ በታች
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (7-05B) HCB AND FINISHING WORK ዋጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/17-05B/gofa 2/0099/2017 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 2 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (7-05B) ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ ሆነው
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ወረዳዎች የሚሰራጭ የግንባታ ቁሳቁስና ማቴሪያል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ወረዳዎች የሚሰራጭ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግንባታ ቁሳቁስና