Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ministry of Planning and Development: Procurement of Software License

Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/906260fa-4e8f-4a6b-8ad8-1663457e8d91/open Invitation to

በኢፌዴሪ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እ.ኤ.አ በ2026 በጀት ዓመት ለስራ አገልግሎት የሚውል የቢሮ መገልገያ መሳሪያዎች (ፎቶኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ዓርማ የሚታተምባቸው ቲሸርቶች፣ እስክሪብቶ፣ አጀንዳ፣ ቢልቦርድና እና ሌሎችም) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Ababa City Administrative Health Bureau Yekatit 12 Hospital Medical College: Procurement of Stationary Materials

Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3a7e2479-0c5a-4d56-b601-b525ebfef1b4/open Invitation to

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 09, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/አ/ደ/ማ/ባ/እቃ/ግ/ጨ/05/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት

የዓዲግራት ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅህፈት ቤት ለሴፍቲኔት ፕሮግራም ግልጋሎት የሚውል የኢንዳስትርያል ማቴሪያል /industrial Material /፣ ሎካል ማቴሪያል /Local Material/፣ ብሎኬት በአለም ባንክ ለፕሮጀክት ማስፈፀምያ ተብሎ ከፀደቀ በጀት በሃገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የድጋፍ ማስተባበሪያና አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የወለል ምንጣፍ በናሙናው እና ቴክኒካል መስፈርቱ መሠረት በማቅረብ አንጥፎና ገጥሞ ማስረከብ፣ የመስኮት መጋረጃ ከመስቀያ ዘንግ፣ ቀለበት፣ ማሰርያ ገመድ እና ከነ መያያዣው ጋር በናሙናው እና ቴክኒካል መስፈርቱ መሠረት በማቅረብ ገጥሞ እና ሰቅሎ ማስረከብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቀ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ እስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በጉምሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅ/ጽ/ቤት የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን

Addis Ababa City Administrative Health Bureau Yekatit 12 Hospital Medical College፡ Procurement of Software License

Government (Apr 09, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/ea202c3d-15f0-4494-8ade-e390f057982b/open Invitation to