Re-Invitation Tenders in 2021
Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d740391a-74ba-4ac9-a5e7-c70ee8fc97cf/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-1215-2018-PUR Object of Procurement: የማባዣ ማሽን ቀለምና
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የማባዣ ማሽን ቀለምና ማስተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 05/2018 በአ. ብ.ክ.መ. በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከህብረተሰቡ ለተረጂነት የተሰበሰበ የስንዴ እህል
በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የስንዴ እህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኩንታል መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Aug 07, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Aug 07, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ንብረቶች (የቢሮ ፈርኒቸሮች) ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢሉ አባቦር ዞን ዶረኒ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት የመሶብ አገልግሎት ማዕከል ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉ አባቦር ዞን ዶረኒ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዓመት በዶረኒ ወረዳ ኤሌሞ
የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ለሚዲያ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የተጫራቾች መመሪያ የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ለሚዲያ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ቴዲ አበበ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዘመድኩን ዘውዴ መካከል ስላለው የፍርድ
The Amhara National Regional State Agriculture Bureau, Funded by the Green Climate Fund (GCF), Invites Eligible Bidders with Licenses in Water Well Drilling Construction and Well Development for the Rehabilitation, Development, and Pump Testing of Wells.
Ethiopian Herald (Sep 04, 2026) Invitation for Bids (IFB) ANRS Agriculture Bureau Green Climate Fund Budget/GCF/ Procurement Method: Open Competitive
The Somali Regional State, Kebri Daher Health Science College Invites Bids for Four Distinct Projects.
Ethiopian Herald (Sep 04, 2026) Invitation for Bid The Somali Regional State, kebri daher Health science College invites Bidders to
በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 08 ጨፌ ጤና ጣቢያ የተለያዩ የሕክምና አላቂና ቋሚ እቃ፣ የፅሕፈት መሣሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ስፌት፣ የኅትመት ሥራዎች፣ ፈርኒቸር፣ የትራንስፖርት እና ጥገና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የ1ኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 1/19 በየካ ክ/ከተማ የወረዳ 08 ጨፌ ጤና ጣቢያ ለ2019 በጀት
በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን አላቂ የቢሮ ስቴሽነሪዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የግንባታ ዕቃ፣ የውሃ ዕቃ፣ የደንብ ልብስ፣ የሞተር ሳይክል፣ የሞተር ሳይክል መለወዋጫ ዕቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ
አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥ ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን ማኅበር የተለያዩ የወጥ ቤትና የገበታ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ውጤቶች ማለትም ፍሪጅ፣ የልብስ ማጠቢያ ማሽን እና የኤሌክትሪክ ምድጃዎችን ማቅረብ የሚችሉ አስመጭዎች እና አከፋፋዮችን ለአንድ ዓመት ኮንትራት ውል በመያዝ አብሮ ለመሥራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) ለአስመጭዎች እና ለጅምላ አከፋፋዮች የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ ፋና ጠቅላላ ሸቀጣ ሸቀጥ ሆቴሎች ንግድ አክሲዮን
በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ሊሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች ለ2019 የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ወለጋ ዞን ሀሮ ሊሙ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት የመንግሥት መ/ቤቶች