Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ ቡባ/ሕአዲ/ሐራጅ 03 2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ. የተበዳሪ

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት እና የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Apr 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/61cc00da-30bc-4b0e-bba9-e312e6f5666d/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0516-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ ለአሚቲኢ /አዉቲኢ የዉሃ አቅርቦት ጥገናና ፍሳሽ አገልግሎት እና ለጠቅላላ አገልግሎት የሚገዛ የተለያዩ ማሽኖች /66/ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Apr 26, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 001 2018 ግልጽ ጨረታ አንበሳ ባንክ አማ ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ የለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች፣

አንበሳ ባንክ አ.ማ. ከዚህ በፊት ይጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች፣ የቢሮ ማሽኖች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች፣ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ: የእርሻ መገልገያ መሠራያዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 12, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/628be8d4-5bbf-43b2-937b-454f890231d7/open Lot Information

Werabe University: Invites Sealed from Eligible and Qualified Bidders for the Supply, Delivery, Installation, Testing, and Commissioning of a 2.86 Square Meter Outdoor LED Display System2.

Government(Dec 12, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5c18c52d-2d73-48c2-828e-a964704d5684/open Lot Information Procurement

ANIMAL HEALTH INSTITUTE: PROCURMENT OF TOYOTA PRADO CAR SPARE PART

Government(Dec 12, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0b5dc0e1-3813-486b-a2a0-29a315de2b0d/open Lot Information

Ministry of Revenue፡ Procurement of Black Photo Frame with Inside Space (25*30) High Quality Standard Laminated

Government(Dec 12, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የሚሆን ቋሚ እቃዎች ማለትም ኤሌክትሮንክስ እና ፈርኒቸር ዕቃዎችን በጨረታው አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚሰጡ 150 CC ቦክሰር ሞተር ሳይክል ለባለ አራት ማርሽና ለባለ አምስት ማርሽ ሞተር መለዋወጫ እቃዎች (spare Part) ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳ ት/ት/ጽ/ቤት በዋን ዋሸ በጀት የእሬሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሴቶች የመጸዳጅያ ክፍል ግንባታ፣ የእራሶ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት /MHM/ና ለመሀል አምባ መዋዕለ ህጻናት ትምህርት ቤት የቦኖ ግንባታ ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ለሁለተኛ ጊዜ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በዓለም ህጻናት መርጃ ድርጅት /UNCEF/ በተመደበ ገንዘብ ለመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተፋጠነ ትምህርት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ መማሪያ እና ማስተማሪያ መጻህፍትን በግልጽ ጨረታ ማሳተም ይፈልጋል

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገቢያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ስራና የስትራክቸር ስራ እና ከፈንጀሌ መንገድ መገንጠያ እስከ ሀደሮ ትምህርት ቤት እና ከኮምበል እስከ አዳዘር ት/ት ቤት ና አዞ ተንጠልጣይ ድልድይ ድረስ ላሉት መንገዶች ደግሞ ጠጠር ስራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል