Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአራዳ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈፃሚ የፋ አስ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት በፑላችን ስር ለሚገኙ ለተለያዩ ጽህፈት ቤቶቹ አገልገሎት የሚሰጡ አላቂ እቃዎች፣ የኤሌክትሪክ መኪና ኪራይ እና ኤሌክተሮኒክስ (ቲቪ) ግዥ አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል

UNITED NATIONS CHILDREN’S FUND (UNICEF) WISHES TO PURCHASE PROVISION OF CONSULTANCY SERVICE FOR SOCIAL AND BEHAVIOUR CHANGE COMMUNICATION CONTENTS PRODUCTION AND PROADCASTING SERVICE TO SUPPORT BACK TO LEARNING CAMPAIGN AND IMPROVED LEARNING OUTCOME FOR THE STEP

The Ministry of Health Invites Eligible Consulting Firms to Express Interest in Designing, Developing, and Implementing an Integrated National Health Data Warehouse (NHDW).

Ethiopian Herald (Apr 08, 2026) REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES – FIRMS SELECTION) Country: Ethiopia Project Title: Africa

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ እንደተተዉ የተቆጠሩ እና በተለያየ ምክንያት የተወረሱ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ የመፀዳጃ ቤት ማስመጠጫ መኪና ግልፅ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የየካ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት ለመምሪያውና ለፖሊስ ጣቢያ የሚሆን የመፀዳጃ ቤት

The Gambella People’s National Regional State, Office of the President and Cabinet Affairs, Lowlands Livelihood Resilience Project Phase Two (LLRP-II) Invites Sealed Bids for the Construction of a 24km Unpaved Gravel Access Road in Jor Woreda, Gambella Regional State.

የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት ግብርና ቢሮ የጉድጓድ ውሃ ቁፋሮና የሶላር ፓምፕ ተከላ ግዥ ለተፈጥሮ ሀብት ልማት ዘርፍ ለካልም ፕሮግራም ለስራ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የባህል እና ስፖርት ሚኒስቴር ባህላዊ የቡና ረከቦትና ስኒ ከነማስቀመጫው ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/53b2e03e-14c9-49d7-8369-5c70b9e06023/open Lot Information

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ Aggregate/teeter/ ምህንድሰረና እና ጥገና አገ/ት ለጫሞ ካምፓስ ለአጥር ሥራ የሚውል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Apr 08, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/52f69282-c317-4f2e-a776-a6c378fc47b5/open Lot Information