Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Jun 30, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/a6bcafd5-be3b-49c3-9edb-8f849441f360/open Reference Number: WU-NCB-G-0042-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: WU-NCB-G-0034-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

Wollo University: የተሽከርካሪ እና ማሽኖች ዘይትና ቅባት ግዥ

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሠንጠረዡ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ. ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚዉል መጋዘን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተቁ የተበዳሪው

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ፍቢ002/2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በእስቶር የሚገኙ በጥቅል እና በኪሎ የሚሸጡ 1ኛ. የተለያዩ የወንበር አይነቶች በጥቅል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በእስቶር የሚገኙ በጥቅል እና በኪሎ የሚሸጡ የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን

የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ማዕከላዊ ማረሚያ ተቋም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ በዘርፉ ከተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሎጅና ሪዞርቶች (ጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ∶ ሃላላ ኬላ ኢኮ ሎጅና ወንጪ ኢጃ ኢኮ ሎጅ) የሚሆኑ የመንገድ ዳር ምልክቶችን (supply and Installation of Lodge and Resort Roadside Traffic Signage) የሚያቀርቡና የሚተክሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሥራት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ፣ በኢትዮጵያ ስካይላይት ሆቴል ስር የሚተዳደርው የአርባ ምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት ውስጥ ለሦስት (3) ዓመታት የመሬት ገጽታ ጥገና አገልግሎት ለመስጠት ብቁ እና ልምድ ካላቸው የአገልግሎት አቅራቢ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን

የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም. የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢሉአባቦር ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በሥሩ ላሉት መ/ቤቶች ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል

የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2019 ዓ.ም. የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች እና የመኪና እቃ መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ቁጥር፡ ገቢዎች ቢሮ/ቢ/ግ/ጨ/01/2019 የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ገቢዎች ቢሮ በ2019 ዓ.ም ከተፈቀደለት በጀት ላይ

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 09, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አፍሪካ ሴክስ ኢትዮጵያ ኃ/የተ/የግ/ማ እና የፍ/ባለዕዳ ጥበብ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡ/ከ/አስ/ሰላምና ጸጥታ ጽ/ቤት ለከተማው ፓትሮል አገልግሎት የሚውል ፒካፕ ደብል ጋቢና ተሽከርካሪ በ2019 በጀት ዓመት በዘርፉ ከተሰማሩ ሕጋዊ አከራዮችን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል