Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽንያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ በድጋሜ የወጣ ጨረታየጨረታ ቁጥር FIDO/0027/24 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት ከመንግስትና አለም አቀፍ
ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ያገለገሉ፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና ከቀረጥ ነጻ የገቡ ሶስት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ተረፈ ግዛው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አልማዝ ግዛው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ
Engineering Corporation of Oromia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Multi-Biometric Time Attendance & Access Control Terminals Compatible with Enterprise Resource Planning (ERP)
Invitation for National Competitive Bid Reference Number: ECO-03/2017 Engineering Corporation of Oromia has secured a budget to procure Multi-Biometric Time
የጊንር አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተዉ ለሚታከሙ ህሙማን ምግብ የሚያቀርቡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጊንር አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ተኝተዉ ለሚታከሙ ህሙማን ምግብ የሚያቀርቡ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል።
የኢትዮጵያ ማዕድን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-EMPBC/OT/NCB/PD/06/2016 የኢትዮጵያ ማዕድን፣ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት
በጅማ ዞን የኦሞ ቤየም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በጅማ ዞን የኦሞ ቤየም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መ/ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ መለያ ቁጥር 45NSK213 የሆነ ሊፍት ጥገና እና እቃ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid መለያ ቁጥር 45NSK213 የሆነ ሊፍት ጥገና እና እቃ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0819-2016-PUR Object of
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ያገለገሉ ንብረቶች የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣ ቸርኬዎች፣ ፍላፖች፣ በርሜሎች እና የተለያዩ ስፔርፓርቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ
ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2016 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የተለያዩ ፦ የተማሪዎች ምግብና መገልገያ እቃዎች ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እና የትምህር
በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኘው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያየ የመኪና ጎማዎች፣ የሞተር ሳይክል ጎማዎች እና የመኪና እቃ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ የኦሮ/ብ/ዞን የደዋ ጨፋ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት በወረዳው ስር ለሚገኘው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በ2017 ዓ.ም በመደበኛ