Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ለሶስተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 031/2016 ዓ.ም ድርጅታችን መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ጥናት፣ ቁፋሮ፣ ልማት እና የፓምፕ ተከላ ሥራ የሚያከናውን
መከኒሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ግቢ ውስጥ የከርሰ ምድር ውሃ ጥናት፣ ቁፋሮ፣ ልማት እና የፓምፕ ተከላ ሥራ የሚያከናውን ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 032/2016 ዓ.ም ድርጅታችን የEnterprise resource Planning (ERP) ስርዓት ለመተግበር ያመች ዘንድ የአማካሪ ቅጥር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች፤ የታደሰ ፈቃድና የዘመኑን
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የEnterprise Resource Planning (ERP) ስርዓት ለመተግበር ያመች ዘንድ የአማካሪ ቅጥር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ቁጥር 03 እና ሃራጅ ቁጥር 02/2016 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ pocket balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ Pocket Balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyester Sewing Thread፣ Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት፣ የእይታ መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ መነፅር እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 187946 በ8/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 182190
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከውጪ ሀገር እቃ ያስመጣባቸውን አምስት ባለ 40 ጫማ ኮንቴይነሮች (40ft Containers) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለሚፈልግ መስፈርቶችን የሚያሟሉና ፍላጎቱ ያላቸው ህጋዊ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል
ባለ 40 ጫማ ኮንቴነር ለመሸጥ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ ማይ ዊሽ ኢንተርፕራይዝ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከውጪ ሀገር እቃ ያስመጣባቸውን አምስት ባለ 40 ጫማ ኮንቴይነሮች
Nib Insurance Company (S. Co.) Invites Sealed Bid from Eligible Bidders for the Supply of Desk Top Computer, Printer, Photo Copy Machine, Laptop Computer, Scanner, UPS and Fax Machines from Manufacturer Authorized Dealers
INVITATION TO BID for the Supply of Desktop Computers, Printer, photo Copy Machine, Laptop Computer, Scanner, UPS and Fax machines
ሪች ኢትዮጵያ የተለያዩ የመስክ ተሽከርካሪዎችን ለማስጠገን እና በየጊዜው ለሚደረግ ምርመራ እና ጥገና (service and Maintenance) ለማስደርግ ጋራዦችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል መዋዋል ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ የተለያዩ የመስክ ተሽከርካሪዎችን ለማስጠገን እና በየጊዜው ለሚደረግ ምርመራ እና ጥገና (service and maintenance) ለማስደርግ ጋራዦችን
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ሎጊያ፣ ኮምቦልቻ፣ ሸዋሮቢት፣ ደላንታ፣ ጅማ 02፣ ቢሾፍቱ፣ አዋሽ 40/መተሀራ፣ አለምገና/ሰበታ እና ሞያሌ የገበያ መስመሮች የዳሽን ቢራ ምርቶችን ለማከፋፈል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ Ref. No: DBSC/PD//24 ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ሎጊያ፣ ኮምቦልቻ፣ ሸዋሸሮቢት፣ ደላንታ፣ ጅማ 02፣ ቢሾፍቱ፣ አዋሽ 40/መተሀራ፣ አለምገና/ሰበታ እና
International Medical Corps Looks for The Procurement Of Submersible Pumps (6 Sets) and Surface Pumps (3 Sets) and 45 KVA Deisel Generators (3 Sets)
INVITATION TO TENDER – Generators, Surface & Submersible Pumps International Medical Corps is an international humanitarian and development organization that
በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የመለዋወጫ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ማለትም፡– የሲኖ ትራክ (SINO Truck)፣ የኒሳን ዩዲ (Nissan UD)፣
Mercy Corps is Seeking a Supplier to Provide for Light Vehicle Rental and Truck/Heavy Duty Vehicle Rental
TENDER NOTICE Reference: MAR-ADD053/54/2024 Mercy Corps is a non-religious, non-profit and non-governmental international humanitarian organization. Mercy Corps is seeking a
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ዘላለም ያዴሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ሚስጥር ዘገዬ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል
Amref Health Africa – Medical Collaboration (AMREF-CCM) Invites Interested Bidders to Participate a Bid for the Sale of Used Vehicles, Motorcycles and Generator
AMREF HEALTH AFRICA MEDICAL COLLABORATION COMMITTEE INVITATION TO BID For the Sale of Used Vehicles and Motorcycles Tender Ref. No.