Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::  

ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የንብረት ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- እባ/ንማ/02/2016 እናት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ ላይ የተገለጸውን በዕዳ ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ባለበት

እናት ባንክ አ.ማ. በዕዳ ማካካሻነት የተረከበውን ጅምር ሆቴል ጂ+3 ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ ኢማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም ኢማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ በታች የተመለከቱት በመያዣነት

ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ) ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ያገለገሉ መኪኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘርዘሩትን ያገለገሉ መኪኖች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

የደብረብርሃን ኮፐሬሄንሲቭ ስፔላይዘድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አጠቃላይ የውስጥ ፋርማሲ አገልግሎት እና ለማህበረሰብ መድሀኒት ቤት አገልግሎት የሚውል መድሀኒት፣ ሪኤጀንት ሰፕላይ እና ኮስሞቲክስ ለተከታታይ አንድ ዓመት የሚቆይ ግዥ አቅርቦት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደብረብርሃን ኮፐሬሄንሲቭ ስፔላይዘድ ሆስፒታል በ2017 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አጠቃላይ የውስጥ ፋርማሲ አገልግሎት እና ለማህበረሰብ መድሀኒት ቤት አገልግሎት

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ የአርማታ ብረት፣ SHS, RHS, Angle Iron, Sheet Metal & Galanized Wire፣ Formwork & Timber፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ ፍራሽ እና ትራስ እና ፍሪጅ ግዥ ለመፈጸም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEP/TSC/OWN/NCB/04/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የትራንስሚሽን ሰብስቴሽን ኮንስትራክሽን የራስ ኃይል መምሪያ ሎት 1 የአርማታ ብረት፣ ሎት 2፡- SHS,

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጂማ ዲስትሪክት፣ የአርዳይታ ግብርና ሙያ ትምህርና ስልጠና ኮሌጅ አርዳይታ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶች እንዲሁም ንብረትነታቸው በእንስሳት ጤና ኢንስቲትዩት የበደሌ የእንስሳት ጤና ማዕከል በደሌ የሚገኙ የቁም ጽድ እና ፓቹላ ዛፎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/EM/88/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለመከላከያ ዋናው መ/ቤት እና ለደብረዘይት ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት

የአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጥገና ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- 01/2017 የአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮ በር ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጥገና ስራዎች ማለትም ፡-

የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ 1ኛ ዙር ጨረታ ለንግድ እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 22 ቦታዎች እና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ 158 ቦታዎች በድምሩ 180 ቦታዎችን በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የሊዝ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ

በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያና የጽዳት እቃዎች

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትህትና ወ/አማኑኤል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ፊልጶስ ወ/ማርያም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት