Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ ቁጥር የጨረታው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን መምሪያ የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሴፍትኔት ካፒታል በጀት የፋብሪካ ውጤቶችን የግንባታ እቃዎች፣ ፖለቲን ተብ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን መምሪያ የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2017 በጀት
አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ለመደበኛ እና አጫጭር ስልጠና ለሰልጣኞች የቀለብ አገልግሎት የሚውል የእህል እና ጥራጥሬ፣ ምግብ ማጣፈጫ (ባልትና ውጤቶቸ)፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ማገዶ እንጨት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ለመደበኛ እና አጫጭር ስልጠና ለሰልጣኞች የቀለብ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የእህል እና ጥራጥሬ፣ ሎት
የመከላከያ ሚኒስቴር ቋሚ መገልገያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-15 TOOLS (ቋሚ መገልገያ ዕቃዎች) Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0095-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
The Ministry of Innovation and Technology (MINT) Invites Eligible Bidders to Senior Software Engineers for EthERNet (Five in Total) For the Ethiopian Educational and Research Network (EthERNet)
REQUEST OF EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Eastern Africa Regional
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒዩተር እንደሁም የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮችን ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮው አገልግሎት
The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consultancy Services (Individual Consultant (IC) Gender Specialists for Water Supply PIT
REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES INDIVIDUAL NATIONAL) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA HORN OF AFRICA GROUND WATER FOR
በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በሰቃ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የት/እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የስፖርት ትጥቅ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎችን እና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በሰቃ አፀደ ህፃናትና የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ቀጥሎ በሎት
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ Workshop Materials፣ Electrical Materials፣ Bearing, Mechanical Seal and Oil Seals በግልፅ ጨረታ በመጋበዝ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ስራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተ አሰላ ብቅል ፋብሪካ የጥራት ደረጃቸውን የጠበቁ፡– LOT:- 1. Workshop Materials:-
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ለዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ለዞን ከፍተኛው ፍ/ቤት ስራ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣