Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማውጣቱ ይታወሳል። በመሆኑም ተጫራቾች በዘርፉ

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

INVITATION FOR OPEN BID  The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible audit firms to conduct financial statement audits. No. Description   Bid Reference No.   Bid Closing Date & Time Bid Opening Date

National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Audit Firms to Conduct Financial Statement Audit

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Ford & Tractor Spare Part

Invitation for Bid Procurement of Ford & Tractor Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0095-2017-PUR Object of Procurement: Procurement

Somali Regional State Revenue Bureau is Hereby to Advertise the Purchase of a 60 Kv Generator

Tender Notice Tender Reference number SRSRB NCB/32/2017 SOMALI REGIONAL STATE REVENUE BUREAU IS HEREBY ADVERTISING THE BID FOR the purchase

ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/04/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ተመስገን ከፍያለው ህንፃ አከራይ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10፣ የቤት ቁጥር አዲስ፣ ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ፣ ደብረወርቅ ህንፃ ባለ SB+G+14፤ ከ1ኛ ቤዝመንት እስከ 5ኛ ፎቅ ላይ የሚገኙትን ወለሎች ለተለያዩ አገልገሎቶች የሚውሉ የንግድ/ድርጅት ሱቆች በዝግ ጨረታ ተጫራቾችን ማጫረትና ለአሸናፊው (ዎቹ) ማከራየት ይፈልጋል

የንግድ/ድርጅት ሱቆች ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ተመስገን ከፍያለው ህንፃ አከራይ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10፣ የቤት ቁጥር አዲስ፣ ሜክሲኮ አደባባይ

በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2023 በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ለግቢ የአጥር ሥራ የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው RHS ANGLE IRON እና ፍያቶ ብረቶች የብረት አቅራቢዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለአጥር ሥራ የሚውል RHS እና ANGLE IRON የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ለግቢ

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ የብረታ ብረት ምርት ግብዓትና የኤሌክትሪክ ማቴሪያል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 05/2017 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ የብረታ ብረት ምርት ግብዓትና የኤሌክትሪክ ማቴሪያል

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Chemical – Regent

Invitation to Bid Procurement of Chemical – Regent Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-G-0020-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውል የሰራተኛ ሬዲ ሜድ ቱታ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏CN/NCB/06/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለተለያዩ ተቋማት ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውል የሰራተኛ ሬዲ ሜድ ቱታ ማቅረብ የሚችሉ