Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽንያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ በድጋሜ የወጣ ጨረታየጨረታ ቁጥር FIDO/0027/24 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት ከመንግስትና አለም አቀፍ
ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ያገለገሉ፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና ከቀረጥ ነጻ የገቡ ሶስት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት
ሲንቄ ባንክ አ.ማ. መኖርያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የፕላስቲክ ወንበርና ጠረንጴዛ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ጽ/ቤት የህዝባዊ ሰራዊት ቅድመ አንደኛና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሆስፒታል የፅዳት ዕቃዎች፣ የሪኤጀንትና የህክምና ቁሳቁሶች፣ መድኃኒቶች፣ የሃይሩፍ መኪና፣ የጭነት መኪና፣ የህክምና ፎርማት ስራዎች እና የካፍቴርያ አገልግሎት ማቅረብ የሚችሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት/ ለማቅረብ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ከሌጅ 1ኛ ሎት(1) የፅዳት ዕቃዎች፣ 2ኛ ሎት(2) የሪኤጀንትና የህክምና ቁሳቁሶች፣ 3ተኛ ሎት (3)
በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ፅ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እና የተለያዩ አዳዲስ የመኪና መለዋወጫዎችን እና የሕንፃ መስሪያዎችን ያሉ ጄኔሬተሮችን እና ሌሎች ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አውዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ፅ/ቤት በሽያጭ መለያ ቁጥር ሐረ–ተሸ ሸያጭ 001/2017 የተለያዩ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Regular Medical
Invitation for Bid Regular Medical Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0104-2017-PUR Object of Procurement: Regular Medical Description: Regular Medical Award
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል (13-04B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Redash በራሳቸው ትራንስፖርት ብዛት 800 M3 ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል (13-04B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Redash በራሳቸው ትራንስፖርት ብዛት 800 m3 ለመግዛት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል (13-04B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ለም አፈር (Fertile Soil) በራሳቸው ትራንስፖርት ብዛት 600 M3 ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በባህር ዳር ሪፈራል ሆስፒታል (13-04B) ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ለም አፈር (Fertile Soil) በራሳቸው ትራንስፖርት ብዛት
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Radiator
Invitation for Bid Radiator Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0103-2017-PUR Object of Procurement: Radiator Description: Procurement of Spare Part (Radiator)
በአገር መከላከያ ሚ/ር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ/ሆ/ል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት ለህሙማን አገልግሎት የሚውሉ ቀለቦች እና የተለያዩ አይነት አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአገር መከላከያ ሚ/ር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሪ/ሆ/ል ለ 2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡– የተለያዩ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሙሉ የመኪና ጥገና ስራና የመኪና ዘይት፣ ዘይትና ቅባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
የጨረታ ቁጥር 03/2016 ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የሰሜን ሸዋ ዞን የአንጐለላና ጠራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በመደበኛ