Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocketbalance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ሸቀጣሸቀጦች፤ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር phystor sewing thread polyester fabric shirting
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocketbalance፣ ሸቀጣሸቀጦች፤ የእይታ መሣሪያዎች መነጽር፣ Phystor Sewing Thread Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና እቃ ፋስት ሙቭ፣ የመኪና እቃ፣ የመኪና ባትሪ እና የመኪና ጎማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ግጨ-4- ደወገመ/ግቡ/268/2017 የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለሁሉም የዞን መምሪያዎችና ተጠሪ ጽ/
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት ለህፃናት ማቆያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ፣ የደንብ ልብስ የስፌት አገልግሎት ግዥ፣ የህትመት አገልግሎት ግዥ፣ የጄኔሬተር ሰርቪስና ጥገና ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/04/2017 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች ተጫራቾችን በግልፅ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተወረሱ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ግ-22/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና
Debre Birhan University Invites Eligible Bidders to Procurement Of Mini Milk Processing Equipment
Invitation to Bid procurement of Mini milk processing equipment Procurement Reference No: DBU-NCB-G-0012-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
Somali Regional State Pastoral Development Bureau Would Like to Invite Sealed Bids from Interested Eligible and Qualified Bidders (Contractors), for the Procurement of Fishery Equipment
INVITATION FOR BID, NATIONAL COMPETITIVE BID (IFB-NCB) Procuring Entity: Pastoralist Development Bureau (PDB) Procurement Method: National Competitive Bid Procurement Reference
Somali Regional State Environmental Protection and Rural Land Administration Bureau Procurement of Bureau Maintenance (re-pair) and Office Equipment
INVITATION FOR BID Somali regional state environmental protection and rural and Administration bureau Tender No. SRSEPRLAB NCB/PoBMRAOE/002/2017 E.C Title: Procurement
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ወረቀቶች ግዥ እና የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ማለትም፡– (ሎት 1) – የተለያዩ ወረቀቶች ግዥ ተ.ቁ ዓይነት
Adama Science and Technology University Invite to Eligible Bidders to Procurement Of Original Degree and Temporary Degree Certificate Paper
Invitation to Bid Lot 65: – procurement of original degree and Temporary Degree certificate paper Procurement Reference No: ASTU-NCB-G-0020-2017-BIDProcurement Category:
Somali Regional State Pastoral Development Bureau Would Like to Invite Sealed Bids from Interested Eligible and Qualified Bidders (Contractors), Having Category Renewed Trade License and Above for the Procurement Work Construction of Fish Ponds
INVITATION FOR BID NATIONAL COMPETITIVE BID (IFB-NCB) Procuring Entity: Pastoralist Development Bureau (PDB) Procurement Method: National Competitive Bid Procurement Reference