Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ
ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ለአላቂ የቢሮ እቃዎች፣ለአላቂ የት/ት እቃዎች፣ሌሎች አላቂ እቃዎች አቅርቦት፣እንዲሁም ለሰራተኛ የደንብ ልብስ አቅርቦት በመስኩ የተሰማሩ ነጋዴዎችንና ባለሙያዎችን አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ብሄራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 24/11/2016 የአግዓዚያን ቁጥር 1 የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ለትምህርት ስራ የሚውሉ፡– ለቋሚ የቢሮ እቃዎች፣
የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ግብርና ጽ/በት የእንስሳት መድኃኒት እና የእንስሳት ህክምና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የአካባቢ ጨረታ ማስታወቂያ የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ግብርና ጽ/በት የእንስሳት መድኃኒት እና የእንስሳት ህክምና ቁሳቁስ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። በዚሁ
በሸገር ከተማ አስተዳደር የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች እና ለማዘጋጃ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮችና የመኪና ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር -02/2016 በሸገር ከተማ አስተዳደር የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለሴክተር መ/ቤቶች እና ለማዘጋጃ ጽ/ቤት በ2017 በጀት
Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu Bittaa Meeshaalee Barreessaa, Qulqullinaa, Elektirooniksii, Kompiyuutarootaa, Gommaa Konkolaataa, “furniture’s”, Motoroota, Baajaajii Fikkf Seektaroota Magaalaatiif Caalbaasiidhaan Wal Dorgomsiisee Mo’ataa Irraa Bituu Barbaada
BEEKSISA CAALBAASII 01/2017 Waajjirri Maallaqaa Bulchiinsa Magaalaa Bishooftuu bittaa meeshaalee barreessaa, qulqullinaa, elektirooniksii, Kompiyuutarootaa, gommaa konkolaataa, “furniture’s”, motoroota, baajaajii fikkf
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የፊታአውራሪ ላቀ አድገህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ የፊታአውራሪ ላቀ አድገህ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ እቃዎች በግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ማለትም
ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚውል ሎት 1. ለአገር አቋራጭ ትራንስፖርት አገልግሎት አሁን በአገልግሎታችን እየተሰጠ ካለው
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን፡– ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ
አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት ቢሮ ከፍተውና የንግድ ፍቃድ አውጥተው በሥራ ላይ የሚገኙና የ2016 ዓ.ም የበጀት ዓመት ፈቃዳቸውን ያሳደሱ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ እ.ኤ.አ. 2023/24 ዓመታዊ የሒሳብ ምርመራ ለማድረግ ይፈልጋል
የሒሳብ ባለሙያዎች አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አሜን በጎ አድራጎት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን መሥሪያ ቤት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር
የአዳማ ከተማ የእግር ኳስና አትሌቲክስ ክለብ በ2017 በጀት ዓመት ስፖርተኞችን ምግብ አዘጋጅተው የሚመግቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ከተማ የእግር ኳስና አትሌቲክስ ክለብ በ2017 በጀት ዓመት ስፖርተኞችን ምግብ አዘጋጅተው የሚመግቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም