Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና በተሻሻለው የጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 መሰረት የተተዉ ወይም የተወረሱ ዕቃዎችን Pre Engineered Steel Building, የእጅ ባትሪ፣ T-shirt, Baby Crib Bed, Printed Cap, Metal Shelf, Fast Gear, Hand Bag Soccer Table, Staples, የግንባታ እቃዎች፣ Toner Cartridge (የፕሪንተር ቀለም) እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Spare Parts

Invitation to Bid Procurements of Spare Parts Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:

የምስራቅ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በዞኑ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ2017 ዓ.ም አንደኛ ዙር የበጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የሽልማት ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች (ፈርኒቸር) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Godina Jimmaatti Waajjirri Maallaqaa A/Sigimoo Meeshaalee Isteeshinarii, Furnicharoota, Elektirooniksii, Uffata Seeraa Hojjattootaa, Meeshaalee Ijaarsa Waliigalaa, Meeshaalee Leenjii, Jenereetaroota, Mootorsaayikiloota, Goommaa Konkolaataa, Meeshaalee Jijjiirraa Konkolaataa Fi Mootorsaayikilii, Sanyiiwwaan Gosa Adda Addaa, Tajaajila Maxxansaa Fi Suphaa Garaa Garaa, Tajaajila Konkolaataa Geejjibsiisa Meeshaalee Fi Hojii Mukaafi Sibiilaa Dhaabbilee Daldalaa Seera Qabeessa Ta’an Waldorgomsiisee Bituu Barbaada

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለግብርና ጽ/ቤት የእንስሳት መድኃኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልፅጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር እወፋ/0463/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለግብርና ጽ/ቤት የእንስሳት መድኃኒት

የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል ፍርኖ ዱቄት፣ በርበሬ፣ አተር ክክ፤ ባቄላ ክክ፣ እንጨት ቦዬ (ካሳባ) ይስት ፣እርድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል ፍርኖ ዱቄት፣ በርበሬ ፣አተር ክክ

Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre, Battery and Car Decor Material

Invitation to Bid Purchase of Tyre, Battery and Car Decor Material Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 03/01/2017 ዓ/ም በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Baankiin Siinqee W.A Qabeenya Tiraakteeraa Bu’ura Aangoo Labsii 1147/2011 Tiin Kennameefiin Gurguruu Barbaada

Jimmaa Baankiin Siinqee W.A Qabeenya armaan gadii bu’ura Aangoo Labsii 1147/2011 tiin kennameefiin gurguruu barbaada T.L   Maqaa Liqeeffataa Maqaa