Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን አብርሃም ዘውዴ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት በመፍረስ ላይ የሚገኘውን ካሌብ ትራንዚት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሐሳብን እንዲያጣራ ሚያዝያ 09 ቀን 2011 ዓ.ም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ ቤት

አብርሃም ዘውዱ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ዋጋ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109130 በ9/4/2016 ዓ/ም በታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ/ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ዘላለም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አንተነህ ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 92198 በ13/03//2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/96316 በ10/07/2016

የAir Conditioner AUXDC Invertere ኤይር ኮንድሽነር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቀጥር ምስ/አዘ23/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ወራቤ ከተማ ከሚገኘው የዩኒየኑ ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ ምጥን ዩሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማመላለሻ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የእጅ መሳሪያዎች (Hand Tools) እና ሌሎች ያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ቲ-02/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የእጅ

The South Ethiopia Regional State Irrigation & Lowland Area Development Bureau, Lowland Livelihood Resilience Project (LLRP) Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders Who Have:- Grade 4 or Above in Building Construction (BC) Category or Grade 5 or Above in General Contractor (GC) Category

የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክስዮን ማህበር የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን አወዳድሮ በኮንትራት ለማሰራት(ለማስጠበቅ) ይፈልጋል

የጥበቃ አገልግሎት ስራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የጥበቃ አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶችን

African Union Commission Now Invites Sealed Bids from Interested Individuals or Organizations to Participate in the Public Sale of Different Vehicle Plus Printing and Office Supplies

Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for the Supply of Pin Mailers

Invitation to Bid Bid No. HB/017/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of

የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስ/መምሪያ ለተለያዩ ተሽከርካሪካዎች የነዳጅ ብክነት እና ሌሎች ችግሮችን ለመቅረፍ GPS /ጂፒኤስ/ ለማስገጠም ስለተፈለገ ግዥ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስ/ከተማ ልማትና ኮንስ/መምሪያ ለተለያዩ ተሽከርካሪካዎች የነዳጅ ብክነት እና ሌሎች ችግሮችን ለመቅረፍ GPS /ጂፒኤስ/ ለማስገጠም ስለተፈለገ ግዥ

World Vision Ethiopia Wants Contractors in the Category of Surface Water Supply General Water Works Contractors Class 5 and Above

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: Construct WVE/SPH/SCM/003/24 Date: October 23 2024 Subject: INVITATION TO PRE-QUALIFICATION World Vision World Vision Ethiopia (WVE)

EthSwitch Share Company Which is the Owner and Operator of the National E-payment Switch of Ethiopia, Invites Bids from Interested and Eligible Bidders (agencies), for the Procurement of Broadcast Media Monitoring Service for 2 Years