Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የ2017 ዓ.ም የግልፅ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ ዮናስ ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አብነት ታከለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጒዳይ የፌደራል ከፍተኛ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 339 መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ ከወልቂጤ ኮንደሚኒየም ወደ ክላስተር ካምፓስ እንዲሁም ከእምድብር ከተማ ወደ ዋና ግቢ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የውሃ ቆጣሪዎች፣ የቧንቧና መገጣጠሚያ እቃዎች፣ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት ለውሃ ለአዲስ
በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገላን ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎችና የጽዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በገላን ክፍለ ከተማ የገላን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በገላን ወረዳ ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡- የጽህፈት መሳሪያዎችና
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 2 ውስጥ በሚገኙ ባዶ ቦታዎች ላይ ከቀረጥ ነጻ የችርቻሮ ንግድ አገልግሎቶች (Duty Free Retail Business)፣ ሱፐር ማርኬት(Super Market) እንዲሁም ቡና እና ማቆያ ምግቦች (Coffee and Snack) አገልግሎት መስጫ የተዘጋጁ ቦታዎችን በገቢ መጋራት አሰራር (Concession Business Modality) መስራት የሚፈልጉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ SSNT-T489 በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል 2
የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በመንግሥት መደበኛ በጀት በተገኘ ገንዘብ በቂ አቅራቢ ድርጅቶችን አወዳድሮ ዕቃ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ትቅደም ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በመንግሥት መደበኛ በጀት በተገኘ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ለሁለት ዓመት የሚቆይ ለሰራተኞች የላብራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ በጨረታ
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ስፔሻል የስንዴ ዱቄት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ስፔሻል የስንዴ ዱቄት Procurement Reference No: OBU-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot