Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሜ የወጣ የፍራፍሬ ችግኝ ግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) ሀገር በቀል የልማት ድርጅት ሲሆን፤ ማህበረሰብ ተኮር ለሆነ ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም የሚዉል የፍራፍሬ ችግኝ ማለትም የዋስ ዝርያ

ኢትዮ ዌትላንድስና ናቹራል ሪሶርስ አሶሴሽን (EWNRA) የፍራፍሬ ችግኝ መግዛት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 20/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ በሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና  የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Tsehay Insurance S.C (TISC) Invites Competitive Bidders to Participate in the Bidding for the Supply of APC Smart-UPS On-Line, 5kva UPS, APC Replacement Battery Cartridge (RBC)#140 with 2Year Warranty, HPE ProLiant DL380 Gen10 Server RAM Expansion 96GB (6 x 16GB) DDR4 PC4-2133P PC4-17000, HPE HP 872737 Hard Disk for HPE Proliant DL380 Gen10 Server

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሣሪያ፣ ህንፃ መሳሪያ አቅርቦት፣ ሕትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ጽዳት ዕቃ፣ ሞተር ሳይክል መለዋወጫ፣ ሞተር ግዥ፣ ፈርኒቸር አጣና/ባህር ዛፍ/ አቅርቦት ጉልበት ሥራ ቀላል ከባድ መኪና መለዋወጫና ጥገና የመኪና እና ማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን ስርጭት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል በነባር ህንጻ ላይ የስቱዲዮ የውስጥ /interior/ ሥራዎች በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የቴሌቪዥን ስቱዲዮ የውስጥ Anterior/ ስራዎች ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በጌዴኦ ዞን በ2017 በጀት ዓመት ለሚጀመረው የጌዴኦ ቴሌቪዥን

በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኢትዮ ኮርያ ሞዴል የመ/ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 1/2017 ከዚህ በታች

Council of Constitutional Inquiry Invites Eligible Bidders for the Procurement of 5-Star Hotel Service

Invitation to Bid Procurement of 5 Star Hotel Service at Addis Ababa Procurement Reference No: CCI-NCB-NC-0004-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services

በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ አንዶዴ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– 002/2017 በአቃ/ቃ/ክ/ከተማ አንዶዴ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ፡፡ 1. የደንብ ልብስ፣ 2. ቋሚ የቢሮ እቃዎች

የደብረብርሃን ዩኒቨርስቲ ሃብት ማመንጨት ኢንተርፕራይዝ መገዘዝ ንግድና የማማከር ስራዎች ኢንተርፕራይዝ የተቀነባበረ የእንሰሳት መኖ (ለወተት ላሞች፣ ለጊደሮች፣ ለጥጆች እና የዶሮ የእንቁላል ጣይ፣ የጫጩት እና የስጋ ዶሮ መኖ)፣ የኦዲት አገልግሎት (የኢንተርፕራይዙን የ2016 በጀት ዓመት የሂሳብ እንቅስቃሴ ኦዲት ማድረግና ሪፖርት አዘጋጅቶ ማቅረብ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢስቲትዩት የመልካሣ ግብርና ምርምር ማእከል የጨረታ ማረሚያ

ማረሚያ ሐሙስ መስከረም 16 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 22 በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የመልካሳ ግብርና ምርምር

Ethiopian Public Health Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Metal Locker

Invitation for Bid Purchasing of Metal Locker (ባለ ስምንት ተካፋች የብረት ሎከር) Lot Information Procurement Reference Number: EPHI-NCB-G-0043-2017-PUR Object of

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮምፒዩተር (ፎቶ ኮፒ) ወረቀት እና ሌሎች ተዛማች እቃዎችን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/04/2017 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮምፒዩተር (ፎቶ ኮፒ) ወረቀት እና ሌሎች ተዛማች እቃዎችን ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱ ጋር