Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ንብረቶችን

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም

ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. የሞተር ሳይክል ጥገና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የኢ/ገ/ሚ/ሰ/ም/ዕ/አ/አ/አግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት/2017/02 የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ሰሜን ምዕራብ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም. በጀት

በደቡብ ኢት/ክልላዊ መንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያየ ዓይነት ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በደቡብ ኢት/ክልላዊመንግስት ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በክልሉ የሚገኙ የተለያየ ዓይነት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወ/ገ/ፅ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣ የጽህፈት መሳሪያ እና የመኪና ጎማ በግልፅ የጨረታ አግባብ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የኤ/ግ/ወ/ገ/ፅ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣

Oromia Transport Agency (OTA) Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for Procurement of ‘Maintenance’ for the Oromia Public Service Buses (SUNLONG Quantity 10 ), DAEWOO Quantity 8), BISHOFTU Quantity 9) and TATA Quantity 29)

በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚዉል እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚዉል ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎችን ናስትሮ፣ ባለ 2.5 ኤሌክትሪክ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 14 የመልካ ዳንሴ የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2017 የሚያስፈልጋቸውን ቋሚ ዕቃ፣ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች፣ የትምህርት አላቂ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 14 የመልካ ዳንሴ የመጀመሪያ ት/ቤት ለ2017

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ብስራት ሰይፉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ጌታቸው ሰይፉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ጀኔሬተር እና ለህንጻ አገልግሎት የሚውሉ (ለእንጨት ስራ፣ ለቧንቧ ስራ፣ ለኤሌክትሪክ ስራ፣ ለጥበቃ፣ ለፓርኪንግ እና ለአትክልተኛ የሚያገለግሉ እቃዎች ግዥ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና የተለያዩ ጫማዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥሮች፡– 1. ቤ/ል/ኮ/ግ/ጨ/004/2017 ጀኔሬተር እና ለህንጻ አገልግሎት የሚውሉ (ለእንጨት ስራ፣

ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ.ማ. ሁለገብ የንግድ ማዕከል ህንፃ አስተዳደር ቢሮ የሰራተኛ መዋቅር የሚያጠና ብቁ የሆነ አማካሪ (Consultant) ድርጅት አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የማማከር ሥራ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሰንጋተራ ነጋዴዎች ህብረት አ.ማ. ሁለገብ የንግድ ማዕከል ህንፃ አስተዳደር ቢሮ የሰራተኛ መዋቅር የሚያጠና ብቁ የሆነ