Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ ድርጅታችን አብርሃም ዘውዴ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት በመፍረስ ላይ የሚገኘውን ካሌብ ትራንዚት አገልግሎት ኃ/የተ/የግል ማህበር ሐሳብን እንዲያጣራ ሚያዝያ 09 ቀን 2011 ዓ.ም በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ ቤት
አብርሃም ዘውዱ የተፈቀደለት የሒሳብ አዋቂ ድርጅት ሲጠቀምባቸው የነበሩትን ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ዋጋ አጫርቶ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ መስፍን ተሰማ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ታጠቅ ተሰማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/109130 በ9/4/2016 ዓ/ም በታኅሣሥ 15 ቀን 2016 ዓ/ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ዘላለም እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አንተነህ ወንድአፍራሽ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 92198 በ13/03//2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/96316 በ10/07/2016
የAir Conditioner AUXDC Invertere ኤይር ኮንድሽነር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቀጥር ምስ/አዘ23/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የሞተር ሳይክል ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ገቢዎች ሚኒስቴር በአርባ ምንጭ ከተማ የሚገኘው የኤመራልድ ሪዞርት በ30,000 ካ/ሜ ላይ ያረፈውን ሙሉ ንብረት ከነይዞታው፤ የአክሲዮን እጣ፤ የፕላስቲክ ገመድ ማምረቻ ማሽኖች፣ የማሸኑ የምርት ግብዓቶች፤ የተመረቱ ገመዶች አና የማሸኑ ተጓዳኝ ዕቃዎችና የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች እና የተለያዩ ቴሌቭዥኖች፣ ሌሎች የሆቴል ተጓዳኝ ዕቃዎች
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዘውን የተለያዩ ንብረቶችን፣ ሪዞርቶችን፣ የአክሲዮን ዕጣ ድርሻ እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን ለመሽጥ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን ማህበር አገልግሎት የሚሰጡና ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መምህራን ማህበር አገልግሎት የሚሰጡና ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የዕቃዎች ዝርዝር፤ ማህበሩ ያገለገለ
በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቢዮ አዋሌ ክላስተር ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት አመት የጽህፈት መሳሪያዎች እና የት/ት መርጃ እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች እና የስፖርት እቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል
የጨረታ ማስታወቂያ በድሬዳዋ አስተዳደር ት/ቢሮ የቃልቻ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት እና የቢዮ አዋሌ ክላስተር ት/ት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ እንስሳት ምርምር እና ዕርባታ ማዕከል የ2017 ዓ.ም. ለእንስሳት መኖነት የሚገለግሉ የድርቆሽ ሣር ግዥ በግልፅ ጨረታ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር እ/ህ/ግ/ኮ 003/2017 በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የእንስሳት ሕክምና እና ግብርና ኮሌጅ እንስሳት ምርምር እና ዕርባታ ማዕከል የ2017 ዓ.ም
ORDA Ethiopia Has a Plan to Purchase Vegetable Seeds
Invitation for Open BidsBid No. ORDA/NCB/PG/23/2024 The ORDA Ethiopia has a plan to purchase Vegetable Seeds. The ORDA Ethiopia invites
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሰራተኛ ቁርስ ካፌ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 002/2017 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ቃሌ ቅድመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ
Addis Ababa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cleaning Service
Invitation to Bid Procurmenet of Cleaning Service Lot 001 Procurement Reference No: AAU-NCB-NC-0016-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፀረ ተባይ ኬሚካል ርጭት ፣ የአይጥ ማጣበቅያና ወጥመድ ማስቀመጥ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የፀረ ተባይ ኬሚካል ርጭት፣ የአይጥ ማጣበቅያና ወጥመድ ማስቀመጥ አገልግሎት ግዥ (2017 ዓ.ም) Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-NC-0044-2017-BIDProcurement Category:
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር፤ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ ጋቢዮን እና የድልድይ ቤሪንግ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2017 የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ማጠናከሪያ ብረት፣ ሚስማር፤