Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነከ እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም Polyster Sewing Thread፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Pocket Balance በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 07/2010 እና ሐራጅ ቁጥር 05/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣
ኮፐራዚኔ ኢነተርሽናሌ (COOPI) ኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በላይ ያገለገሉ 3 ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ከሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለሥልጣን ጋር በመተባበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 025/2024 ኮፐራዚኔ ኢነተርሽናሌ (COOPI) ኢትዮጵያ ከ18ዓመት በላይ ያገለገሉ 3 ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ከሲቪል ማህበራት
ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ለሰልጣኝ ተማሪዎች የምግብ ግብአት የሚውሉ የምግብ ጥሬ እቃዎችና ማጣፈጫዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 02/2016 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት ለሰልጣኝ ተማሪዎች የምግብ ግብአት የሚውሉ የምግብ ጥሬ እቃዎችና ማጣፈጫዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች
Oromia Broadcasting Network is Inviting Interested and Eligible International Bidders to Bid for the Procurement Supply, Installation, Testing, and Commissioning of Media Complex Office Furniture with Audio-visual Equipment on a Turnkey Basis
Invitation to International Bid Oromia Broadcasting Network is inviting interested and eligible international bidders to bid for the procurement supply,
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የእና/እና/ወ/ዝ/ኢ/ት /ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ቡድን ለእና/ እና/ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በደብረ ወርቅ ከተማ የሚገኘውን የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ በአልማ በጀት ለማስጠገን ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የእናት/እና/ወ/ዝ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የግዥና ን/አስ/ቡድን ለእና/ እና/ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በደብረ ወርቅ ከተማ የሚገኘውን የህዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ በአልማ በጀት
የመንግስት ሠራትኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት የተሽከርካሪዎች ጥገና የጋራዥ አገልግሎት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መኪና ጎማ እና የሞተር ሳይክል ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራትኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የተሽከርካሪዎች ጥገና የጋራዥ
The Development Bank of Ethiopia Wishes to Sell Milk Processing Factories with Building, Machinery, Equipment & Furniture, Vehicles, Auxiliary Tools, Cattle, and Some Other Related Items
Auction Announcement The Development Bank of Ethiopia wishes to sell the collateral property specified in the table below for the
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ገንዘብ ጽ ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረባቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ቢስቲማ ጤና አገልግሎት የሚውል የህክምና መገልገያ እቃዎች ማለትም ኬሚስትሪና ሲቢሲ ማሽን አቅርቦቶችን በተቀመጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት በአልማ በጀት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ድምር ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- ወ/ወ/ግ/ን/አስ/036/2017 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ገንዘብ ጽ ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረባቦ