Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ ግዥ መለያ ቁጥር የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/009/2017 ) ባለስልጣን መ/ቤታችን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ባለስልጣን መ/ቤቱ ለሚገለገልባቸው የተለያዩ Supply Installation, Configurations, and
አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
SCORE is Planning to Organize Conflict Analysis Study in the Selected Project Areas of Core Stakeholders Where the Clustered Communities B/n Ethiopia and Kenya Border Live on Their Lives in the Livestock.
TOR for Conflict Analysis study | SCORE HQ AA Tele +251111544242 P.O.Box 9166 www.score-et.org INTRODUCTION1.1. Background of the study
የተለያዩ የመኪና የማሽነሪ አካላት (ንብረቶች) ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሕብረት ኢንሹራንስ አ/ማህበር እና በፍ/ባለዕዳ ጥበብ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርክር ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ መለዋወጫዎችን መግዛት ይፈልጋል
ብሄራዊ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አግጨ/005/ኦኩስፋ-2/2016 በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ ጥቅል-1 (Lot 1)፡ የግሬደር
የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለአመራሮች እና ለአባሎች ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ እንዲሁም የመኪና መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በሎት 01 – ለአመራሮች እና ለአባሎች ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ በሎት2- የመኪና
በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ በፓርኩ ግቢ ውስጥ ለሚያስገነባው ደረጃውን የጠበቀ የካፊቴሪያና የሱቅ ግንባታ ደረጃቸው BC/GC-7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ሥራ ተቋራጮች/ ኮንትራክተሮች/ በመጋበዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ በፓርኩ ግቢ ውስጥ ለሚያስገነባው ደረጃውን የጠበቀ የካፊቴሪያና የሱቅ ግንባታ ደረጃቸው BC/GC-7
የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለአመራሮች እና ለአባሎች ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ እንዲሁም የመኪና መለዋወጫዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሐረሪ ሕ/ክ/መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን በሎት 01 – ለአመራሮች እና ለአባሎች ሙሉ ደንብ ልብስ እና ጫማ በሎት2- የመኪና
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፤ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል
Oromia Construction Corporation (OCC) Would Like to Notify Bid Modification
INVITATION FOR BIDExtension of TENDER Ref. No. NCB/OCC-073/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወንድሙ እያዩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ