Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያ ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና የእንጨት ሥራ ውጤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት 2017 ዓ/ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን

Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Qualified Category 1 General and Building Contractors (GC/ BC1) for the Design-Build of Semera Airport Terminal and Ancillary Facilities Renovation

Tender NoticeBid Announcement No. SSNT-T483 Ethiopian Airlines Group intends to invite qualified Category 1 General and Building contractors (GC/ BC1)

Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Wolaita Sodo

Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Wolaita Sodo Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0015-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:

Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service At Adama

Invitation to Bid Procurement of Hotel Service At adama Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0011-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ መምሪያ ሲሆን ለደጎሎ ከተማ 300 ሜትር ኩብ ኮንክሪት ሪዘርቫየር (elevated Concert) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ወሎ ዞን ገንዘብ መምሪያ አገልግሎት ከሚሰጣቸው የዞን መምሪያዎች አንዱ  የደቡብ ወሎ ዞን ውሃና ኢነርጂ

The Addis Ababa Water and Sewerage Authority Water and Sanitation Infrastructure Development Division Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of Sixteen(16) Pieces of Control Panels of Soft Starting Type

INVITATION FOR BIDAddis Ababa Water and Sewerage AuthorityWater and Sanitation Infrastructure Development DivisionProcurement Reference Number AAWSA/WSIDD/GOV/NCB/G002/2024 The Addis Ababa Water

በኢሉባቦር ዞን የመቱ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓ.ም የሚዉሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የሠራተኞ የደንብ ልብስ፤ የሞተር ሳይክል እስፔር ፓርቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢሉባቦር ዞን የመቱ ወረዳ ገ/ኢ/ትብብር ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓ.ም የሚዉሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፤

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፤ የፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ የብራንድ ህትመቶች አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (NCB001/2017)፤ NCB004/2017 እና NCB005/2017 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፤ የፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ የብራንድ

Ethiopian Heritage Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service at Gedeo

Invitation to Bid Procurement of Hotel Service at Gedeo Procurement Reference No: EHA-NCB-NC-0010-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement