Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም  ያገለገሉ የሞተር ሳይክችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ  በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፦ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች

የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፡- የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በስተመጨረሻ በተገለጸው በአ/ማሕበሩ

አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Invitation for Bid ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0185-2016-PUR Object of Procurement: ሎት 003 ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ

ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2017 ዓ.ም ለሚያካሂደው ለግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ የመስክ መኪኖች፣ የውኃ ቦቴ መኪኖች፣ ሎቤድ፣ እንዲሁም ለግንባታ ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር NCB/OCC‐095/2024 የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በ2017 ዓ.ም ለሚያካሂደው ለግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችን፣ ገልባጭ መኪኖችን፣ አነስተኛ

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልለዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከGEQIP-E-PforR በተገኘ በጀት ለ2017 ትምህርት ዘመን በኢታንግ ልዩ ወረዳ ለሚገኙ ሦስት የስደተኛ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች (ለቴርኮዲ፣ ጌኜል እና ኩሌ) ለመምህራንና ለአስተዳደር ሠራተኞች የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልለዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከGEQIP-E-PforR በተገኘ በጀት ለ2017 ትምህርት ዘመን በኢታንግ ልዩ ወረዳ ለሚገኙ

የቂ/ክ/ከ/ወረዳ 03 አስተዳደር ጽ/ቤት ቋሚ ዕቃዎችና፣ ፕሪንተር ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ቋሚ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ ደንብ ልብስ፣ ኮምፒውተርና ፕሪንተር ጥገና፣ የሠራተኞች መስተንግዶ የካፌ አገልግሎት፣ በስብስባ ወቅት የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ህትመት፣ የቢሮ በላሜራ ግንባታ እና ወለሉን በሲሚንቶ የሚሰራ በካሬ ሜትር፣ የቢሮ መስተንግዶ አገልግሎት እና የዲጄ እና ዲኮር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ

በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤታችን ግሬደር፣ ሎደር፣ ትራክተር እና የሀላፊ ሰርቪስ መኪኖች የጎማ እና የተለያዩ መለዋወጫዎች ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤታችን ግሬደር፣ ሎደር፣ ትራክተር እና የሀላፊ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ 2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የመድኃኒትና ህክምና መሣሪያዎች ማከማቻ ቤት ለመከራየት ስለተፈለገ የአገልግሎት ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በይዞታ ባለቤትነት ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ግለሰቦች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ 2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የመድኃኒትና ህክምና መሣሪያዎች ማከማቻ ቤት ለመከራየት

ብርሃን ለሕፃናት እ.ኤ.አ. የ2024 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሂሳብ ሰነዶች በቂ ልምድ ባላቸው የተመሰከረላቸው የሂሳብ አዋቂዎች ማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብርሃን ለሕፃናት የማህበረሰብ ተሃድሶን መሰረት በማድረግ ሕፃናት ተኮርና የአካል ጉዳትን ያማከለ ሁለገብ አገልግሎት ለመስጠት እ.ኤ.አ. በዲሴምበር 1997 የተቋቋመ

በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ዕቃዎች የጽ/መሳሪያ ዕቃዎች እና የሃይላንድ ውሃ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጥሪ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ዕቃዎች ሎት

በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የህዳሴ ልደታ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት መምህራን ቱታ፣ ጫማ፣ ፈርኒቸር እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስቴሽነሪ እና የጽሕፈት መሣሪያ፣ አጋዥ መጽሐፎች፣ ስፌት፣ የፅዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስ፣ የመምህራን ጋዎን ጨርቅ፣ ህትመት፣ የአጥር ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀምና ማሰራት ይፈልጋል