Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዝን ሎት 1. 10,000.00(አስር ሺህ ኩ/ል)፣ ሎት 2. 5,000.00(አምስት ሺህ ኩ/ል)፣ ሎት 3. 25,000.00 (ሃያ
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ. በቡሬ ከተማ ከሚገኘው መጋዘን ነጭ በቆሎ በሎት በመከፋፈል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መሠረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሜ የወጣ የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ አክስዮን ማህበራችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት አዲስ አበባ ቃሊቲ ሸገር ህንፃ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር
አዲስ ኢትዮጵያ ትራንስፓርትና ሎጂስቲክስ አ/ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳቡን ገለልተኛ በሆነ የውጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Development Bank of Ethiopia Would Like to Extend of Bid Submission Date
Extension for Bid Submission Date Bid Ref No. DBE/NCB/IT/TR/01/2024/25 It is to be recalled that the Development Bank of Ethiopia
የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ለሥራ አገልግሎት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የፕሪንተር ቀለሞች፣ የተለያዩ ቋሚ የአይቲ አቃዎች፣ የተለያዩ የህትመት አገልግሎት፣ የተለያዩ አላቂ የአይቲ እቃዎች እና የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች እና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ
የሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉና የማያገለግሉ መኪና፣የተለያዩ ብረታ ብረት እና የላሜራ በሮችና የእንጨት በሮች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ጀኔሬተር እና የውሃ መሳቢያ ጀነሬተር፣ የውሃ ቱቦ የብረት በአለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉና የማያገለግሉ ሎት 1/ መኪና ሎት 2/ የተለያዩ ብረታ ብረት እና የላሜራ
Ministry of Mines Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment
Invitation to Bid Procurement of ICT Equipment Lot 03 Procurement Reference No: MoM-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ህትመቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ከዚህ በታች
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዪኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት በድጋሚ የወጣ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዪኒቨርሲቲ በ2017 በጀት አመት በድጋሚ የወጣ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከመደበኛ በጀት ዓመታዊ ማሽነሪዎች እና የተሽከርካሪዎች ጥገና አገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከመደበኛ በጀት አመታዊ ማሽነሪዎች
በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የቢሮ ስቴሽነሪ አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ አላቂና ቋሚ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንጻ ቁሳቁስና ተገጣጣሚዎችን፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር MOR JBO-001/2017 በገቢዎች ሚኒስቴር የጅማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የቢሮ ስቴሽነሪ አላቂ እቃዎች፣
የኦሮሚያ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-ኢኮፕኢ 02/2017 የኦሮሚያ ከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ለተጠየቀው