Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Re-Invitation to framework bid for supply of printing materials Ref No. IRE/005/2024 Islamic Relief Worldwide (IRW) is an independent humanitarian and development organization established in Birmingham, UK in 1984. With
Islamic Relief Worldwide (IRW) is Looking for Printing Material Services for its Operation
INVITATION TO BID (RE-BID) PROCUREMENT OF: DATA CENTER FACILITY BREAKDOWN MAINTENANCE SERVICE BID REF NO: RE-ETS/NCB/011/2024 EthSwitch Share Company which is the Owner and Operator of the National e-payment Switch
EthSwitch Share Company Invites Eligible Bidders to Bid on Data Center Facility Breakdown Maintenance Service
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕ/ሪጅን የሚዛን አማን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ደቡብ ምዕ/ሪጅን የሚዛን አማን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለጥገና ጽ/ቤቱ ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አንድ ከ24 ሰው ጀምሮ ከዛ በላይ ተሳፋሪ የሚይዝ መኪና ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የወሎ ገጠር መንገድ ጥገና ጽ/ቤት ለጥገና ጽ/
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የእርሻ ትራክተር መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) ሁለተኛ ደረጃ የሐራጅ ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ —–የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የአፈ/ተከሳሽ—– አቶ ሃዱሽ ብርሃኔ መካከል ስላለው የገንዘብ
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን በሐራጅ ጨረታ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎችሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 44/2018 በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃየተ የተለያዩ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃየተ ሎት 1 ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ በቡሬ ደምበጫና
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Mar 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ኑሪያ ከርሲማ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሀመድ አለማር ጣ/ገብ እነ ሀይባ ከርሲማ መካከል ስላለው
Ethiopian Police University: LOT 50:- የተለያዩ የሲቪል አልባሳት ግለጽ ጨረታ 2018 ዓ.ም
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dffced1d-b9e5-41b0-8c63-f583bf433c9f/open
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክሶች (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን) በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 0001/2018 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክሶች
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የሰራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት፣ የቢሮ ጽዳት አገልግሎት እና የተለያዩ የመኪና ጐማ ከነካላማዳሪው ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ፤ ቁጥር 10/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት 1 የሰራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ፣