Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ ግዥ መለያ ቁጥር የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/009/2017 ) ባለስልጣን መ/ቤታችን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ባለስልጣን መ/ቤቱ ለሚገለገልባቸው የተለያዩ Supply Installation, Configurations, and
አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የሚወጡ የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የባሕር ዳር ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Mar 16, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ኑሪያ ከርሲማ እና በአፈ/ተከሳሽ ሙሀመድ አለማር ጣ/ገብ እነ ሀይባ ከርሲማ መካከል ስላለው
Ethiopian Police University: LOT 50:- የተለያዩ የሲቪል አልባሳት ግለጽ ጨረታ 2018 ዓ.ም
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/dffced1d-b9e5-41b0-8c63-f583bf433c9f/open
ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክሶች (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን) በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር 0001/2018 ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክሶች
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የሰራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ፣ የደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት፣ የቢሮ ጽዳት አገልግሎት እና የተለያዩ የመኪና ጐማ ከነካላማዳሪው ህጋዊ ፈቃድ ያላቸዉን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ፤ ቁጥር 10/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ሎት 1 የሰራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ፣
በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት ኃ.የተወሰነ ህ/ስ/ማህበራት ዩኒዬን ለ2018/2019 የምርት ዘመን ወደ ተለያዩ ዞን፣ ወረዳዎችና ቀበሌዎች ለሚሰራጨው የምርጥ ዘር ትራንስፖርት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
Bekur (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳደር ዞን በደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር የጉና ዘር ብዜት እና ግብይት
Federal Technical and Vocational Education and Training Institute: Procurement of Construction Materials
Government (Mar 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c0f5b2a4-412b-423f-ada1-118bb42d04d5/open Invitation to
Ministry of Defense: Procurement of Stationary Materials
Government (Mar 17, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d9c8c343-93ac-40dc-9352-8bfca3b88580/open Invitation to
Ministry of Water and Energy: PR of Construction of Modern Type of Public Toilet of Afar, Awash
Government (Mar 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6bc29cd9-373b-4f32-b463-fd215e26fdd8/open
Safaricom Telecommunications Ethiopia PLC (STE) is Seeking to Lease Office Space to Serve as its Headquarters.
2merkato.com (Mar 17, 2026) EXPRESSION OF INTEREST FOR PROVISION OF OFFICE SPACE FOR LEASE – SAFARICOM ETHIOPIA HEADQUARTERS Document Release