Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001-
ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0184-2016-PUR Object of Procurement: ሎት002-
የኢትዮጵያ ፖስታ የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 3/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ አይነት ሞዴል ያላቸውን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid “የወጣቶች ተሳትፎ ለአገር ልማት ያለው ሚና” በሚል ርእስ የመወያያ ጽሑፍ የሚያቀርብ የባለሙያ አገልግሎት ግዥ Lot Information Procurement
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት መስተንግዶ አገልግሎት፣ ህትመት አገልግሎት፣ የጥገና አገልግሎት (ፈርኒቸርና ኤሌክትሮኒክስ)፣ ኪራይ አገልግሎት (መኪና ድንኳን እና ሞንታርቦ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ፋይናንስ ጽ/ቤት ከዚህ
ጅንካ ዩኒቭርስቲ ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል የምግብ ቁሳቁሶች ግዥ ማካሮኒ መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል የምግብ ቁሳቁሶች ግዥ ማካሮኒ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0026-2016-PUR Object of Procurement: ለእርዳታ
ጅንካ ዩኒቭርስቲ ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል ፎጣ መግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል ፎጣ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0027-2016-PUR Object of Procurement: ለእርዳታ አገልግሎት የሚውል
የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈትና የጽዳት መሣሪያዎችን፣ የደንብ ልብስ መሣሪያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና መሣሪያዎች፣ የኮሙኒኬሽን መሣሪያዎች፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ መሣሪያዎች (ጎማ)፣ የግንባታ ዕቃ መሣሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለከተማ አስተዳደር አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈትና የጽዳት መሣሪያዎችን ሎት 1፤ የደንብ ልብስ መሣሪያዎች ሎት
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የፅህፈት መሳሪያ፣የፅዳት እቃ፣የደንብ ልብስ፣የስፖርት ትጥቅ፣ለህንፃ ለቁሳቁስ ተገጣጣሚ መሳሪያዎች፣የደንብ ልብስ ስፌት፣መስተንግዶ፣የቋሚ እቃዎች፣የድንኳን ግዥ፣የማዝዳ እና የሚኒ ባስ መኪና ጎማ፣የአይሲቲ መለዋወጫ መሣሪያዎች፣ህትመት፣ትራንስፖርት እና የኤሌክትሪክ ጥገና፣የጓሮ አትክልት ዘር ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት