Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/02/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ የመ/ደ/ት/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 05 አስተዳደር ኒው ኤራ የመ/ደ/ት/ቤት የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የደንብ ልብስ፣
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of Different Types of Sanitary Materials for Building Construction Projects
INVITATION FOR BID TENDER Ref. NO. NCB/OCC-087/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for the Procurement
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ሻክል ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የከባድ ተሽከርካሪ ሻክል ግዥ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር ESL/COKT/NCB/G/SFST/006/2017 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ
Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fixed Asset (Tractor & Baller)
Invitation to Bid Procurement of Fixed Asset (Procurement of Tractor & Baller) Lot 1 Procurement Reference No: LDI-NCB-G-0022-2017-BIDProcurement Category: Goods
አማኑኤል የልማት ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ አማኑኤል የልማት ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ እና ሞተር ሳይክሎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሠረት፣ ተ.ቁ የታርጋ ቁጥር
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የጽህፈት መሳሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የጽህፈት መሳሪያ ግዥ 2 Procurement Reference No: EPU-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የከባድ ተሽከርካሪ ባለስትራ ግዥ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር ESL/COKT/NCB/G/LSFRT/008/2017 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቺፍ ኦፕሬሽን ቃሊቲ ትራኪንግ
The Ethiopian Airlines Group/ETG/ Wants Potential Local Manufacturers for the Supply of Pyjamas and Slippers with Long-term Contractual Agreement
INVITATION TO TENDER Bid Announcement No.: SSNT-T492 The Ethiopian Airlines Group/ETG/ wants potential local manufacturers for the supply of Pyjamas
በኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአዲስ ኢንዱስትሪ መንደር ውስጥ በአራት ኮንተይነሮች የሚገኙ ከአንድ ሺህ ሁለት መቶ በላይ የሚሆኑ የተለያዩ ዕቃዎች (different Types of Electro Mechanical Equipment’s) እና በዕቃ ግምጃ ቤት የሚገኙ ሌሎች ንብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢንደስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የአዲስ ኢንዱስትሪ መንደር ውስጥ በአራት ኮንተይነሮች የሚገኙ ከአንድ ሺህ ሁለት