Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Nib Insurance Company (S.Co.) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders to Supply Different Types of Vehicles
Invitation to Bid for the supply of different types of Vehicles Bid No. PPFMS 003/2024-2025 Nib Insurance Company (S.Co.) invites
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር የፑል መ/ ቤቶች የደንብ ልብስ ማለትም ጫማ፣ ብትን የልብስ ጨርቅ፣ የተዘጋጁ ልብሶች፣ የመምህራንና የባለሙያ የስፖርት አልባሳት፣ የጽህፈት መሳሪያና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣ ህንፃ መሳሪያ፣ ህትመትና የህትመት ውጤቶች እና ፈርኒቸር በመደበኛ በጀት በአገራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
አገራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደ/ወሎ ዞን በወግዲ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ስር የፑል መ/ ቤቶች የደንብ ልብስ
ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ባለ 5 ኮከብ ሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት Procurement Reference No: EFP-NCB-NC-0018-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅቶች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግልፅ ጨረታ ቁጥር 001/2017 በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ማለትም የፅሕፈት
ልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት እቅድ ማስፈፀሚያ የሚሆኑ የስልጠና ግብዓቶችን እና የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ልደታ ማኑፋክቸሪንግ ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት እቅድ ማስፈፀሚያ የሚሆኑ የስልጠና ግብዓቶችን እና የተለያዩ የቢሮ እቃዎችን የቀረበውን ፍላጎት በ15
የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይ/ን/አስ/የስ/ሂደት ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል እህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየግዥ ጨረታ ቁጥር 01/2017 በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋይ/ን/አስ/የስ/ሂደት ከጥቅምት 1/ 2017 ዓ.ም እስከ መጋቢት
Jinka University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Materials
Invitation for Bid Construction Materials Purchase Lot Information Procurement Reference Number: JKU-NCB-G-0003-2017-PUR Object of Procurement: Construction Materials Purchase Award Type:
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ አይነት የማሽነሪና ተሽከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች፣ ጎማዎች እና ባትሪዎች ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– አህስኮድ/ማሽግ 04/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የተለያዩ አይነት የማሽነሪና ተሽከርካሪ የመለዋወጫ እቃዎች፣ ጎማዎች እና ባትሪዎች
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. B+G+2+T መኖሪያ ቤት፣ የፋብሪካ ህንፃ፣ የእህል መጋዘን እና ሰርቪስ ቤቶች፣ መኪና መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ