Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 20/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ በሚገኙ መጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና  የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተር ሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Tsehay Insurance S.C (TISC) Invites Competitive Bidders to Participate in the Bidding for the Supply of APC Smart-UPS On-Line, 5kva UPS, APC Replacement Battery Cartridge (RBC)#140 with 2Year Warranty, HPE ProLiant DL380 Gen10 Server RAM Expansion 96GB (6 x 16GB) DDR4 PC4-2133P PC4-17000, HPE HP 872737 Hard Disk for HPE Proliant DL380 Gen10 Server

ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽንያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ በድጋሜ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር FIDO/0027/24 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ  ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 22 ዓመታት ከመንግስትና አለም አቀፍ

ፈያ ኢንተርግሬትድ  ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ያገለገሉ፣ የተለያዩ ሞዴል ያላቸውና ከቀረጥ ነጻ የገቡ ሶስት ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/019/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material

Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material AMU iuc Program (የተለያዩ ቁጥር ያላቸው ሚስማር) Lot Information Procurement Reference Number:

አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ባሻ ወልዴ ችሎት ጤና ጣቢያ በ 2014 የበጀት ዓመት የፅህፈት መሳሪያዎች እና ህትመት፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ህክምና መሳሪያዎች፣ ላውንደሪ ማሽን፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የጥገና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ላፕቶፕ እና ኮምፒውተር ወዘተ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 09 ባሻ ወልዴ ችሎት ጤና ጣቢያ በ2014 የበጀት ዓመት የሚያስፈልገውን

የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፈርኒቸር ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ፈርኒቸር ለመወዩ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል Procurement Reference No: MWU-NCB-G-0020-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ብትን ጨርቅ፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ጫማ፣ ሴፍቲ ጫማ፣ ሸሚዝ፣ የዝናብ ልብስ፣ የሱፍ ካፖርት፤ የጽዳት ሽርጥ፤ ቱታ እና ልዩ ልዩ የደንብ ልብሶችን በግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ከአቅራቢ ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ አገልግሎት የሚውሉ ብትን ጨርቅ፣ የወንድ ጫማ፣ የሴት ጫማ፣

Federal Public Procurement Service (PPS) Would Like to Notify the Bid Extension Date

Bid Extension Bid Ref. No.. PPS-NCB-G-0010-2016-BID The Federal Public Procurement Service (PPS) on behalf of the Ministry of Finance invites

የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ምንጣፍና መጋረጃ እንዲሁም የመኪና ጋራዥ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትህ ቢሮ ለቢሮ ሥራ የሚውል አገልግሎትና ዕቃዎችን በጋዜጣ አሳውጆ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የአገልገሎትና

የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚያአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር ምስር ክክ( የውጭ )፤ ጤፍ፤ ዘይት ባለ 5 ሊትር ፤ሩዝ የውጭ፤ መኮረኒ፤ የሸሮ እህል( የተቆላ አተር )፤ በርበሬ፤ እንጨት፤ እንዲሁም አትክልቶችን፤ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ጉባኤ እግዚያአብሄር ቤተክርስቲያን እርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች፤ ምስር

Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Cleaning Service

Invitation to Bid Purchasing Of Cleaning Service Procurement Reference No: IFA-NCB-NC-0002-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement